Felige Asfelige
Felige Asfelige a song by Tilahun Gessesse on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Felige Asfelige Lyrics
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አየናት መርካቶ ሲሉኝ ትናንትና
ከስራ በሗላ አጣሗት ሄድኩና
ትገኛለች ብዬ ፒያሳ ደረስኩኝ
አይኔ እንደናፈቃት ሳላያት አደርኩኝ
ሳላያት አደርኩኝ
እየተመላለስኩ ላገኛት ሞከርኩኝ
ሰንጋ ተራ ባጣት ፍልውሃ ቀጠልኩኝ
ከስራ ስወጣ ብቅ ብል በማታ
የለችም ካዛንቺስ እሷ መች ተግኝታ
እሷ መች ተግኝታ
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
ሳንቲሜን ጨምሬ ደውዬ ብል ሃሎ
አልመጣችም አሉኝ ጭራሽ 4 ኪሎ
ተስፋ ባለመቁረጥ 6 ኪሎ ወጣው
ላገኛት አልቻልኩም ብፈልጋት አጣው
ብፈልጋት አጣው
እየተደበቀች ብላ እንዳልገኝ
እሷን ከመፈለግ እኔ አልሰለቸኝ
እዚም እዛም ማየት ምንም አይጠቅማትም
እየጠበቃት ነው ልቤ አልዘነጋትም
ልቤ አልዘነጋትም
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
የት አገኛት ብዬ እሷን እያሰብኩኝ
ለምናልባት ብዬ ባቡር ጣቢያ ሄድኩኝ
ጫማዬን ጨርሼ ፈልጌ አጣሗት
ባቡር ልትሳፈር ለገሃር አየሗት
ለገሃር አየሗት
አሁን ምን ቸገራት ዙረቱን አቁማ
ልቧ ከልቤ ጋር ለፍቅር ቢስማማ
ፈልጌ አስፈልጌ ዛሬ አግኝቻታለው
ተመለሺ በሏት እኔ እሻላታለው
እኔ እሻላታለው
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አየናት መርካቶ ሲሉኝ ትናንትና
ከስራ በሗላ አጣሗት ሄድኩና
ትገኛለች ብዬ ፒያሳ ደረስኩኝ
አይኔ እንደናፈቃት ሳላያት አደርኩኝ
ሳላያት አደርኩኝ
እየተመላለስኩ ላገኛት ሞከርኩኝ
ሰንጋ ተራ ባጣት ፍልውሃ ቀጠልኩኝ
ከስራ ስወጣ ብቅ ብል በማታ
የለችም ካዛንቺስ እሷ መች ተግኝታ
እሷ መች ተግኝታ
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
ሳንቲሜን ጨምሬ ደውዬ ብል ሃሎ
አልመጣችም አሉኝ ጭራሽ 4 ኪሎ
ተስፋ ባለመቁረጥ 6 ኪሎ ወጣው
ላገኛት አልቻልኩም ብፈልጋት አጣው
ብፈልጋት አጣው
እየተደበቀች ብላ እንዳልገኝ
እሷን ከመፈለግ እኔ አልሰለቸኝ
እዚም እዛም ማየት ምንም አይጠቅማትም
እየጠበቃት ነው ልቤ አልዘነጋትም
ልቤ አልዘነጋትም
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን ያጣሗት
አውይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አይሗት
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
የወደድኳትን ልጅ አምና እና ካቻምና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
አይሗት ዘንድሮ ያቻትና ያቻትና
የት አገኛት ብዬ እሷን እያሰብኩኝ
ለምናልባት ብዬ ባቡር ጣቢያ ሄድኩኝ
ጫማዬን ጨርሼ ፈልጌ አጣሗት
ባቡር ልትሳፈር ለገሃር አየሗት
ለገሃር አየሗት
አሁን ምን ቸገራት ዙረቱን አቁማ
ልቧ ከልቤ ጋር ለፍቅር ቢስማማ
ፈልጌ አስፈልጌ ዛሬ አግኝቻታለው
ተመለሺ በሏት እኔ እሻላታለው
እኔ እሻላታለው
From the album: Tilahun Gessesse Collections, Vol. 2
-
Agatami Hono by Tilahun Gessesse , -
Fitsum Yelesh by Tilahun Gessesse , -
Bewishet Sitisebkign by Tilahun Gessesse , -
Kahunu Lingerish by Tilahun Gessesse , -
Libishin Lafersew by Tilahun Gessesse , -
Biwedush Newuna by Tilahun Gessesse , -
Ney Esti by Tilahun Gessesse , -
Chir Balew Lelit by Tilahun Gessesse , -
Ebakish Temekeri by Tilahun Gessesse , -
Ruk Misrak by Tilahun Gessesse , -
Ene Bebekule by Tilahun Gessesse , -
Satwedegn Wedijat by Tilahun Gessesse , -
Enes Mesogn Neber by Tilahun Gessesse , -
Sileyu Tewado by Tilahun Gessesse , -
Ewedish Neber by Tilahun Gessesse , -
Tidar Yastelash Belijinet by Tilahun Gessesse , -
Ewnet Lanchi Sil New by Tilahun Gessesse , -
Tinfashe Tekertso by Tilahun Gessesse , -
Eyuat Sitinafikegn by Tilahun Gessesse , -
Yihchi Agatami by Tilahun Gessesse , -
Felige Asfelige by Tilahun Gessesse , -
Yehoden Awtiche by Tilahun Gessesse , -
Yene Fikir by Tilahun Gessesse ,