YAHO | KENA BEL
YAHO | KENA BEL a song by Rophnan on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
YAHO | KENA BEL Lyrics
[00:23.72] በል ስማ ልቤ ስማኝ በል ቀና
[00:26.96] በል ጠና ማያልፍ የለም በተራ
[00:29.66] ጹም ፅና አይችል ድፍርስ ላይጠራ
[00:32.34] ላይቀና ሌት ላይሻል ላይበራ
[00:35.38] አትዘን ሀዘን ለማያውቅ ነፍስ ነው
[00:37.75] አውቀሀል ያወቀ ቀና መልሱ ነው
[00:40.80] ቀና ሚል አንድም ልቡ ደነደነ
[00:43.42] ቀና ባይ አንድም ጌታን አመሰገነ
[00:46.15] ያ ቀና ባይ
[00:47.38] ክዶህ ጣለህ አድጦ ሲቀር
[00:49.06] ያ ቀና አባይ
[00:50.24] ደርሶ ወለደ አምጦ ፍቅር
[00:52.04] ያ ሰው አዳኝ አስራ ሁለት አርጎ ሲመርጣቸው በቃል
[00:54.99] ሰው አዳኝ አርጎ ለአለም አተረፋቸዉ
[00:57.35] ሰው መራጩን እርሳስም ቀራጩን ሳለ
[01:00.35] እንጨት ፈላጩን አሳውም አጥማጁን ሳበ
[01:02.98] ሌባ ፈራጁን አያ በሬም ከአራጁ ዋለ
[01:05.62] ሰውም ከራሱ ካልታረቀ እራሱን ጣለ
[01:08.61] ፍቅር ይወዳል እውነት
[01:10.31] እውነትም ይወልዳል ብዙ
[01:11.55] የብዙም ሀይሉ ክብድ ነው
[01:13.07] ከባድስ ማነው እንደርሱ
[01:14.42] እርሱን የታመነች ፀሀይ
[01:15.62] አትችልም ማልዳ ልትቀር
[01:17.44] ላንተም አለህ ቀን
[01:18.81] ቀና በል
[01:20.37] በለው
[01:20.83] ብርርርርር
[01:21.54] አለች ልቤ ካፌ ደርሳ ያኔ
[01:23.54] ክርርርርር
[01:24.48] አለች ማህተቤ አንገት ይዛ
[01:25.85] አየው ብርርርርር
[01:27.40] ማይገዛው ነገር እልፍ ነው
[01:29.05] እውነት
[01:29.40] ብርርርርር
[01:30.28] ሰው ገበያት ባመነው
[01:34.19] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድየለም ቀና
[01:40.18] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[01:44.51] አይዞን
[01:45.73] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም ቀና
[01:51.17] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[01:54.97] አይዞን (አይዞን)
[01:57.07] ጠብታ ሚስጥር ውስጧ ደብቃ
[01:59.71] ኖራ ታምቃ ከደመናው ታዝላ ቆይታ
[02:02.35] ዘነበች ምድርን አጠበች
[02:04.12] ማሳ አረጠበች
[02:05.38] መሬት ገብታ እህል አበቀለች
[02:07.02] አለምን መገበች
[02:08.25] ጠብታን ማይንቅ ገበሬ
[02:09.68] ዘርቶ ያፈራው ተበላ
[02:11.44] አሽቶ እያፈራ ጥሬ እና ፍሬ
[02:13.59] በሰኔ ጠብ ይላል ብሎ አማኝ ገበሬ
[02:16.55] ለሰማይ ፀሎት ሊነግር ቀና አለ ዛሬ
[02:19.56] ሮፍናን አመነ እንዳለ
[02:21.31] ነገ ሌላ እንደሆነ ቃኘ
[02:22.89] መዘነ መተረ ሰው ብሎ ዳኘ
[02:24.07] ሰመረ አሸንፎ ታየ
[02:25.60] ማጣት እንዳለ ማግኘትን ቃኘ
[02:26.72] መኖር እንዳለ መሞትን አየ
[02:28.11] ይመሻል ይነጋል ይጠፋል ይመጣል
[02:29.62] በነገሮች ሁሉ ቀና ብሎ አየ
[02:33.59] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም ቀና
[02:39.47] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[02:43.92] አይዞን (አይዞን)
[02:45.44] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም ቀና
[02:50.26] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[02:54.01] አይዞን (አይዞን)
[02:56.61] ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
[03:00.85] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም
[03:03.81] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም
[03:05.95] ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
[03:10.63]
[00:26.96] በል ጠና ማያልፍ የለም በተራ
[00:29.66] ጹም ፅና አይችል ድፍርስ ላይጠራ
[00:32.34] ላይቀና ሌት ላይሻል ላይበራ
[00:35.38] አትዘን ሀዘን ለማያውቅ ነፍስ ነው
[00:37.75] አውቀሀል ያወቀ ቀና መልሱ ነው
[00:40.80] ቀና ሚል አንድም ልቡ ደነደነ
[00:43.42] ቀና ባይ አንድም ጌታን አመሰገነ
[00:46.15] ያ ቀና ባይ
[00:47.38] ክዶህ ጣለህ አድጦ ሲቀር
[00:49.06] ያ ቀና አባይ
[00:50.24] ደርሶ ወለደ አምጦ ፍቅር
[00:52.04] ያ ሰው አዳኝ አስራ ሁለት አርጎ ሲመርጣቸው በቃል
[00:54.99] ሰው አዳኝ አርጎ ለአለም አተረፋቸዉ
[00:57.35] ሰው መራጩን እርሳስም ቀራጩን ሳለ
[01:00.35] እንጨት ፈላጩን አሳውም አጥማጁን ሳበ
[01:02.98] ሌባ ፈራጁን አያ በሬም ከአራጁ ዋለ
[01:05.62] ሰውም ከራሱ ካልታረቀ እራሱን ጣለ
[01:08.61] ፍቅር ይወዳል እውነት
[01:10.31] እውነትም ይወልዳል ብዙ
[01:11.55] የብዙም ሀይሉ ክብድ ነው
[01:13.07] ከባድስ ማነው እንደርሱ
[01:14.42] እርሱን የታመነች ፀሀይ
[01:15.62] አትችልም ማልዳ ልትቀር
[01:17.44] ላንተም አለህ ቀን
[01:18.81] ቀና በል
[01:20.37] በለው
[01:20.83] ብርርርርር
[01:21.54] አለች ልቤ ካፌ ደርሳ ያኔ
[01:23.54] ክርርርርር
[01:24.48] አለች ማህተቤ አንገት ይዛ
[01:25.85] አየው ብርርርርር
[01:27.40] ማይገዛው ነገር እልፍ ነው
[01:29.05] እውነት
[01:29.40] ብርርርርር
[01:30.28] ሰው ገበያት ባመነው
[01:34.19] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድየለም ቀና
[01:40.18] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[01:44.51] አይዞን
[01:45.73] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም ቀና
[01:51.17] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[01:54.97] አይዞን (አይዞን)
[01:57.07] ጠብታ ሚስጥር ውስጧ ደብቃ
[01:59.71] ኖራ ታምቃ ከደመናው ታዝላ ቆይታ
[02:02.35] ዘነበች ምድርን አጠበች
[02:04.12] ማሳ አረጠበች
[02:05.38] መሬት ገብታ እህል አበቀለች
[02:07.02] አለምን መገበች
[02:08.25] ጠብታን ማይንቅ ገበሬ
[02:09.68] ዘርቶ ያፈራው ተበላ
[02:11.44] አሽቶ እያፈራ ጥሬ እና ፍሬ
[02:13.59] በሰኔ ጠብ ይላል ብሎ አማኝ ገበሬ
[02:16.55] ለሰማይ ፀሎት ሊነግር ቀና አለ ዛሬ
[02:19.56] ሮፍናን አመነ እንዳለ
[02:21.31] ነገ ሌላ እንደሆነ ቃኘ
[02:22.89] መዘነ መተረ ሰው ብሎ ዳኘ
[02:24.07] ሰመረ አሸንፎ ታየ
[02:25.60] ማጣት እንዳለ ማግኘትን ቃኘ
[02:26.72] መኖር እንዳለ መሞትን አየ
[02:28.11] ይመሻል ይነጋል ይጠፋል ይመጣል
[02:29.62] በነገሮች ሁሉ ቀና ብሎ አየ
[02:33.59] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም ቀና
[02:39.47] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[02:43.92] አይዞን (አይዞን)
[02:45.44] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም ቀና
[02:50.26] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም በላ
[02:54.01] አይዞን (አይዞን)
[02:56.61] ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
[03:00.85] አንቺ እታለም ይሄም ያልፋል ግድ የለም
[03:03.81] ወንድም አለም አንተም ቀና እንደ እታለም
[03:05.95] ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
[03:10.63]