Alader Tegneche

Alader Tegneche a song by Ephrem Tamiru on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Alader Tegneche by Ephrem Tamiru

Alader Tegneche Lyrics

[00:46.69] ጀንበሯን ለማታ ሸኝቼ
[00:53.69] ኮከብ እቆጥራለሁ ወጥቼ
[01:01.43] መቼም አላድር ተኝቼ
[01:06.87] እንዴት ይንጋልኝ ጓጉቼ
[01:14.11] ወዲያ ባይ የለችም ከማዶ
[01:19.78] ወዲህ ሲያር አንጀቴ ተማግዶ
[01:27.69] ሀሳቤም አይተኛም ተሰዶ
[01:49.02] ባይኔ ብዳስስ ከአድማስ ሰማይ
[01:56.57] የታለች እኔ እሷንም አላይ
[02:06.21] ጠፈር ካለችው ከዚያች ጨረቃ
[02:14.66] አለች አልታይ ወዳጄ ርቃ
[02:24.15] አሁን መች ይቀራል ሳይገባት መውደዴ
[02:32.95] በፍቅሯ መንደዴ
[02:42.08] ሲመጣ በፍቅር ማህበር መጠጫዋ
[02:48.78] ሲደርሳት ፀበሉ የት ይሆን መውጫዋ
[02:56.84] መስሏት የማትቀርብ ወዳም ማትሰዋ
[03:04.07] ሲደርሳት ፀበሉ የት ይሆን መውጫዋ
[03:08.38] ወዴት ትደርስ ያኔ ስትቀምስ ያንን ፅዋ
[03:12.58] ዋ.ዋ.ዋ.ዋ ዋ
[03:18.83] ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ስትቀምስ ያንን ፅዋ
[05:31.94] ሆዴን ሲያጋየው የእርሷ ትዝታ
[05:39.29] እሳት ይጭራል ደርሶ ለ ማታ
[05:47.96] ቀናት በኔ ላይ ፍቅሯ በረታ
[05:57.22] ይብላኝ ያለእርሷ ላጣው መከታ
[06:24.87] የማጣት ቁጭቱን እረመጡን ጭሮ
[06:31.23] ቢቃጠል አይሸታት ሆዴ ተንጨርጭሮ
[06:39.37] ልቤ እንዲህ ሲቃጠል ላይቀናው ሰው ወዶ
[06:45.81] ሲጨሰው ይደርሳል በሀሳብ ወዲያ ማዶ
[06:55.38] ወይ ማዶ
[07:20.34] ወይ ማዶ
[07:29.47] ልቤ እኔን ክዶ
[07:46.06]

From the album: Ye'hese Ken