Habdahlak
Habdahlak a song by Teddy Afro on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Habdahlak Lyrics
[00:22.35] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
[00:27.85] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
[00:33.41] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
[00:39.13] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
[00:55.06] ካለሁበት ቦታ, ሲደርሰኝ ደብዳቤ
[01:00.06] ይረበሽ ጀመረ, ቅር እያለው ልቤ
[01:05.75] ወይ አልመጣ ነገር, አቋርጬ ዱሩን
[01:11.10] ዝሆኖች ተጣልተው, ሰበሩት ድንበሩን
[01:17.66] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
[01:22.80] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
[01:28.69] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
[01:34.16] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
[01:44.79] በዝሆን ፀብ ሲጎዳ ሳሩ, ዝም አይልም ያያል እግዜሩ
[01:50.67] አይሻለሁ በቀለቤቴ, እስኪይበቃኝ እኔን ለቤቴ
[01:56.12] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:02.02] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:07.58] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:13.47] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:40.04] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
[02:45.76] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
[02:51.41] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
[02:56.86] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
[03:12.89] ዳህላቅ ደሴቱ ላይ, አይቼ አንድ መርከብ
[03:18.27] በማበል ተይዛ, ሲይስጨንቃት ወጀብ
[03:23.75] እንስት ህፃን ይዛ, ቆማ ከመርከቡ
[03:29.14] ለአምላክ ብትነግረው, ፀጥ አለ ወጀቡ
[03:35.54] በይ እንዲህ ነው ህልሜ ሲፈታ
[03:38.41] ለህፃን ነፍስ ይራራል ጌታ
[03:41.09] አትሙት ብሎት ያለ ሀጥያቱ
[03:43.75] መዳን ሆነ ለመርከቢቱ
[03:46.80] ቂም ማወቁ ልቡን አይረዳም
[03:49.34] እስከሚደርስ ፍሬያችን ለአዳም
[03:52.38] ካስተማርሺው ፍቅርን በጊዜ
[03:54.71] አይሻለሁ ወይ በሱ ጊዜ
[03:57.97] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:03.46] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:08.87] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:14.53] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:19.95] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:25.63] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:31.23] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:36.64] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:42.11] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:47.60] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:53.31] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:58.73] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[05:04.63]
[00:27.85] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
[00:33.41] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
[00:39.13] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
[00:55.06] ካለሁበት ቦታ, ሲደርሰኝ ደብዳቤ
[01:00.06] ይረበሽ ጀመረ, ቅር እያለው ልቤ
[01:05.75] ወይ አልመጣ ነገር, አቋርጬ ዱሩን
[01:11.10] ዝሆኖች ተጣልተው, ሰበሩት ድንበሩን
[01:17.66] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
[01:22.80] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
[01:28.69] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
[01:34.16] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
[01:44.79] በዝሆን ፀብ ሲጎዳ ሳሩ, ዝም አይልም ያያል እግዜሩ
[01:50.67] አይሻለሁ በቀለቤቴ, እስኪይበቃኝ እኔን ለቤቴ
[01:56.12] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:02.02] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:07.58] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:13.47] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[02:40.04] ዳህላቅ ላይ ልስራ ቤቴን, ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
[02:45.76] ነጠለኝ ክፉ ዘመን, ከምወዳት ባለቤቴ
[02:51.41] ቀን ብሎ እስክንገናኝ, ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ
[02:56.86] አይወጣም ለዘላለም, ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ
[03:12.89] ዳህላቅ ደሴቱ ላይ, አይቼ አንድ መርከብ
[03:18.27] በማበል ተይዛ, ሲይስጨንቃት ወጀብ
[03:23.75] እንስት ህፃን ይዛ, ቆማ ከመርከቡ
[03:29.14] ለአምላክ ብትነግረው, ፀጥ አለ ወጀቡ
[03:35.54] በይ እንዲህ ነው ህልሜ ሲፈታ
[03:38.41] ለህፃን ነፍስ ይራራል ጌታ
[03:41.09] አትሙት ብሎት ያለ ሀጥያቱ
[03:43.75] መዳን ሆነ ለመርከቢቱ
[03:46.80] ቂም ማወቁ ልቡን አይረዳም
[03:49.34] እስከሚደርስ ፍሬያችን ለአዳም
[03:52.38] ካስተማርሺው ፍቅርን በጊዜ
[03:54.71] አይሻለሁ ወይ በሱ ጊዜ
[03:57.97] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:03.46] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:08.87] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:14.53] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:19.95] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:25.63] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:31.23] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:36.64] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:42.11] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:47.60] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:53.31] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[04:58.73] እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ, እንዳልከዳሽ
[05:04.63]
From the album: Yasteseryal
-
Yasteseryal by Teddy Afro , -
Alamn Alena by Teddy Afro , -
Shiemendafer by Teddy Afro , -
Kier Yhun by Teddy Afro , -
Habdahlak by Teddy Afro , -
Bel Stegn by Teddy Afro , -
Lambadina by Teddy Afro , -
Etiege by Teddy Afro , -
Lemen Yehon by Teddy Afro , -
Ngeregn Kalsha by Teddy Afro , -
Semie Leleleh Afe by Teddy Afro , -
Promise by Teddy Afro , -
Balderesu by Teddy Afro , -
Tizita by Teddy Afro , -
Selemie by Teddy Afro ,