Teneka

Teneka a song by Tsehaye Yohannes on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Teneka by Tsehaye Yohannes

Teneka Lyrics

[00:35.83] የፍቅርሽ ጉልበት ሲለካ
[00:38.78] በምንም አይተካ
[00:43.60] ልቤ ከንቱ ሲመካ
[00:47.01] ጥሎታል ፍቅርሽ ለካ
[00:51.52] ልቤ ሲመዘን ሲለካ
[00:55.03] በፍቅርሽ ወድቋል ለካ
[00:59.83] ማመን እንጂ ሲነቃ
[01:03.01] መሸፋፈኑ በቃ
[01:07.60] ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ
[01:11.57] ያላንቺ አልኖርም በቃ
[01:15.87] ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ
[01:19.85] ያላንቺ አልኖርም በቃ
[01:30.01] አልረታም እያልኩ ስኩራራ ስመካ
[01:37.58] ዉስጥ ዉስጡን ተይዤ ታስሪያለዉ ለካ
[01:43.92] ለአንድ ጀንበር ሳጣሽ የጠፋብኝ ዉሉ
[01:52.22] ለካስ አንቺ ነበርሽ ህይወቴ በሙሉ
[01:57.55] ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ
[02:01.55] ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ወይ ልቤ ጉዱ ታየ
[02:09.52] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ
[02:13.56] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ወይ ልቤ ጉድህ ታየ
[02:38.39] የፍቅርሽ ጉልበት ሲለካ
[02:41.54] በምንም አይተካ
[02:45.26] ልቤ ከንቱ ሲመካ
[02:48.95] ጥሎታል ፍቅርሽ ለካ
[02:52.99] ልቤ ሲመዘን ሲለካ
[02:56.42] በፍቅርሽ ወድቋል ለካ
[03:01.26] ማመን እንጂ ሲነቃ
[03:04.97] መሸፋፈኑ በቃ
[03:09.25] ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ
[03:10.07] ያላንቺ አልኖርም በቃ
[03:13.80] ታወቀብኝ ተነቃ ተነቃ
[03:18.08] ያላንቺ አልኖርም በቃ
[03:28.24] ከማጀትም አልፎ አደባባይ ወቷል
[03:36.40] ፍቅሬን ፀሀይ ሞቆት ሰዉ ሁሉ ሰምቶታል
[03:41.88] እዘልቀዉም እና ከእንጊዲህ ደብቄ
[03:50.36] የያዘኝን ፍቅር ልያዘዉ አጥብቄ
[03:55.62] ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ
[03:59.90] ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ወይ ልቤ ጉዱ ታየ
[04:06.85] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ
[04:11.91] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ተነቃብህ ፀሃዬ
[04:19.97] ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ
[04:23.62] ላይ ላዩን እየዋየ ዉስጡ እየታየ ወይ ልቤ ጉዱ ታየ
[04:31.76] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ
[04:35.99] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ወይ ልቤ ጉድህ ታየ
[04:43.70] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ
[04:47.98] ሀዬ በል ሀዬ ሀዬ ሀዬ በል ሀዬ ተነቃብህ ፀሃዬ
[04:54.30]

From the album: Yenieta