Yalanchema
Yalanchema a song by Tsehaye Yohannes on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Yalanchema Lyrics
[00:31.07] ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
[00:35.01] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[00:40.08] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[00:44.05] እባክሽ ነይ
[00:46.01] ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
[00:49.03] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[00:54.01] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[00:58.07] እባክሽ ነይ
[01:09.09] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[01:13.09] አንቺ እንደው የለሽም
[01:15.09] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[01:19.02] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[01:24.03] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[01:28.08] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[01:32.05] አንቺ እንደው የለሽም
[01:34.04] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[01:38.00] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[01:42.09] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[01:46.02] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[01:58.08] ካላንቺማ የውስጤን አውጥቼ
[02:03.05] ካላንቺማ እንዳልተነፍሰው
[02:07.02] ጭንቄንማ የሚገላግለኝ
[02:11.01] ያላንቺማ የለኝም ሌላ ሰው
[02:15.02] ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ
[02:19.09] ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ
[02:23.07] ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ
[02:28.05] ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ
[02:47.04] ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
[02:52.01] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[02:56.05] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[03:00.00] እባክሽ ነይ
[03:02.08] ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
[03:06.06] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[03:10.08] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[03:14.04] እባክሽ ነይ
[03:25.08] ብቻዬን ባስብ ባስብ
[03:27.02] ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ
[03:31.05] ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ
[03:33.06] መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ
[03:35.01] ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ
[03:39.05] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[03:44.05] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[03:48.03] ብቻዬን ባስብ ባስብ
[03:50.08] ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ
[03:54.04] ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ
[03:56.09] መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ
[03:58.02] ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ
[04:02.04] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[04:07.08] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[04:19.05] ያላንቺማ እንኳን የቸር ሊሆን
[04:23.03] ያላንቺማ ውሎዬ እና አዳሬ
[04:27.03] ያላንቺማ አይስተካከልም
[04:32.08] ያላንቺማ የደም ዝውውሬ
[04:36.05] ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ
[04:40.05] ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ
[04:44.07] ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ
[04:48.02] ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ
[05:04.01] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[05:08.01] አንቺ እንደው የለሽም
[05:11.04] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[05:15.06] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[05:19.02] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:23.02] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[05:27.03] አንቺ እንደው የለሽም
[05:29.01] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[05:33.07] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[05:37.02] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:42.03] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:46.03] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:50.08] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:54.05] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:58.09]
[00:35.01] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[00:40.08] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[00:44.05] እባክሽ ነይ
[00:46.01] ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
[00:49.03] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[00:54.01] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[00:58.07] እባክሽ ነይ
[01:09.09] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[01:13.09] አንቺ እንደው የለሽም
[01:15.09] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[01:19.02] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[01:24.03] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[01:28.08] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[01:32.05] አንቺ እንደው የለሽም
[01:34.04] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[01:38.00] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[01:42.09] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[01:46.02] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[01:58.08] ካላንቺማ የውስጤን አውጥቼ
[02:03.05] ካላንቺማ እንዳልተነፍሰው
[02:07.02] ጭንቄንማ የሚገላግለኝ
[02:11.01] ያላንቺማ የለኝም ሌላ ሰው
[02:15.02] ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ
[02:19.09] ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ
[02:23.07] ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ
[02:28.05] ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ
[02:47.04] ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
[02:52.01] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[02:56.05] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[03:00.00] እባክሽ ነይ
[03:02.08] ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ
[03:06.06] ሳጣሽ የኔን ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ
[03:10.08] ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ
[03:14.04] እባክሽ ነይ
[03:25.08] ብቻዬን ባስብ ባስብ
[03:27.02] ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ
[03:31.05] ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ
[03:33.06] መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ
[03:35.01] ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ
[03:39.05] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[03:44.05] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[03:48.03] ብቻዬን ባስብ ባስብ
[03:50.08] ላይቀልልኝ ጭንቀቴ በቀዘቀዘው ቤቴ
[03:54.04] ያለአጋር ያለአይዞህ ባይ
[03:56.09] መላው ጠፍቶኝ ስሰቃይ
[03:58.02] ሲደፋ አንገቴ ሲብስ ናፍቆቴ
[04:02.04] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[04:07.08] አትደርሺም ወይ አሃሃ ሰውነቴ
[04:19.05] ያላንቺማ እንኳን የቸር ሊሆን
[04:23.03] ያላንቺማ ውሎዬ እና አዳሬ
[04:27.03] ያላንቺማ አይስተካከልም
[04:32.08] ያላንቺማ የደም ዝውውሬ
[04:36.05] ምነው ቢባል ባንቺ እየታዘዘ
[04:40.05] ምነው ቢባል የአካል እስትንፋሴ
[04:44.07] ምነው ቢባል አግኝቼ እስካዋይሽ
[04:48.02] ምነው ቢባል ዝምታ ነው መልሴ
[05:04.01] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[05:08.01] አንቺ እንደው የለሽም
[05:11.04] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[05:15.06] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[05:19.02] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:23.02] ዙሪያዬን ባስስ ባስስ አንቺ እንደው የለሽም
[05:27.03] አንቺ እንደው የለሽም
[05:29.01] ባንጋጥጥ ወደ ሰማይ የናፈቅሽኝን እንዳይ
[05:33.07] ቢማትር ዓይኔ የለሽም ጎኔ
[05:37.02] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:42.03] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:46.03] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:50.08] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:54.05] አሰኘሽኝ አሃሃ ወይኔ ወይኔ
[05:58.09]
From the album: Yalanchema
-
Yalanchema by Tsehaye Yohannes , -
Yetnebersh by Tsehaye Yohannes , -
Abayin Zoresh by Tsehaye Yohannes , -
Tikur Abebawoch by Tsehaye Yohannes , -
Min Alush by Tsehaye Yohannes , -
Site Engidih by Tsehaye Yohannes , -
Lakiligne by Tsehaye Yohannes , -
Embaba Fikrena by Tsehaye Yohannes , -
Koyehu Sasibishi by Tsehaye Yohannes , -
Mitike Alba Enate by Tsehaye Yohannes ,