Ayeddergem

Ayeddergem a song by Madingo Afework on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Ayeddergem by Madingo Afework

Ayeddergem Lyrics

[00:24.88] የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
[00:28.58] ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
[00:32.46] የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
[00:36.43] ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
[00:40.33] በእምነት ቃል ተዘርታ
[00:41.94] ፀድቃ እድንትለመልም
[00:43.87] ነፍሴ አንቺን ትሻለች
[00:45.55] ሁሌም በዚች አለም
[00:47.39] በእምነት ቃል ተዘርታ
[00:49.08] ፀድቃ እድንትለመልም
[00:50.83] ነፍሴ አንቺን ትሻለች
[00:52.46] ዛሬስ በዚች አለም
[01:07.80] በእውነት መአዛ ጠረንሽ
[01:11.77] በእውነት አለው ልዩ መስህብ
[01:15.88] በእውነት ሳይጠጡ የሚያረካ
[01:19.61] በእውነት ሳይበሉ የሚያጠግብ
[01:23.77] በእውነት ከአድማስ ክንፍ በላይ
[01:27.60] በእውነት ብዙ ዋጋ ያለሽ
[01:31.55] በእውነት የሴቶች ናሙና
[01:35.34] በእውነት ውድነት ያደለሽ
[01:38.35] በእውነት ውድነት ያደለሽ
[01:41.47] አይደረግም አይደረግም
[01:45.27] ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
[01:49.24] አይደረግም አይደረግም
[01:53.17] ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
[01:57.17] ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
[01:59.08] ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
[02:01.03] አይደረግም አይ'ደረግም
[02:05.03] ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ
[02:06.98] አይደረግም ካንቺማ ሌላ
[02:08.97] አይደረግም አይደረግም
[02:12.82] ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
[02:14.87] ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
[02:16.73] አይደረግም አይ'ደረግም
[02:20.77] ባገር በምድሩ ሸጋ ቢሞላ
[02:22.70] አይደረግም ካንቺማ ሌላ
[02:24.67] አይደረግም አይደረግም
[02:52.33] የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
[02:56.06] ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
[03:00.06] የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
[03:04.01] ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
[03:08.09] በእምነት ቃል ተዘርታ
[03:09.63] ፀድቃ እድንትለመልም
[03:11.52] ነፍሴ አንቺን ትሻለች
[03:13.07] ሁሌም በዚች አለም
[03:14.92] በእምነት ቃል ተዘርታ
[03:16.43] ፀድቃ እድንትለመልም
[03:18.34] ነፍሴ አንቺን ትሻለች
[03:19.83] ዛሬም በዚች አለም
[03:35.59] በእውነት የብቸኝነት
[03:39.39] በእውነት የትዝታን ገድሎሽ
[03:43.49] በእውነት ሀሳብ ትካዜን
[03:47.26] በእውነት ከላዬ ላይ ገብተሽ
[03:51.16] በእውነት ለጋውን መውደዴን
[03:55.13] በእውነት የልቤን ውስጥ እምነት
[03:59.14] በእውነት አሳድገሽዋል
[04:02.94] በእውነት ህይወት ዘርተሽበት
[04:05.92] በእውነት ህይወት ዘርተሽበት
[04:09.07] አይደረግም አይደረግም
[04:12.88] ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
[04:16.80] አይደረግም አይደረግም
[04:20.84] ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
[04:24.70] ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
[04:26.67] ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
[04:28.57] አይደረግም አይ'ደረግም
[04:32.57] ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ
[04:34.47] አይደረግም ካንቺማ ሌላ
[04:36.53] አይደረግም አይደረግም
[04:40.50] ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
[04:42.34] ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
[04:44.31] አይደረግም አይ'ደረግም
[04:48.22] ባገር በምድሩ ሸጋ ቢሞላ
[04:50.23] አይደረግም ካንቺማ ሌላ
[04:52.25] አይደረግም አይደረግም
[04:53.84] አይደረግም አይደረግም
[04:56.11] ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
[05:00.17] አይደረግም አይደረግም
[05:04.09] ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
[05:08.07] ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
[05:09.99] ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
[05:11.97] አይደረግም አይ'ደረግም
[05:15.86] ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ
[05:17.88] አይደረግም ካንቺማ ሌላ
[05:19.74] አይደረግም አይደረግም
[05:23.72] ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
[05:25.72] ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
[05:27.78] አይደረግም አይ'ደረግም
[05:31.67] ባገር በምድሩ ሸጋ ቢሞላ
[05:33.64] አይደረግም ካንቺማ ሌላ
[05:35.56] አይደረግም አይደረግም
[05:39.55] አይደረግም ...
[05:42.74]

From the album: Aydergem ( Ethiopian Contemporary Music)