Ateshguwatem Woy

Ateshguwatem Woy a song by Tsegaye Eshetu on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Ateshguwatem Woy by Tsegaye Eshetu

Ateshguwatem Woy Lyrics

[00:16.99] አትሸኛትም ወይ አሀሀ
[00:19.07] አትሸኗትም ወይ መሄዷ አይደለም ወይ
[00:22.24] አትሸኙትም ወይ ኦሆሆ አትሸኑትም ወይ ሊሄድ አይደለም ወይ
[00:26.60] አትሸኙትም ወይ ኦUU አትሸኑትም ወይ ሊሄድ አይደለም ወይ
[00:31.40] አትሸኟትም ወይ አሀሀ
[00:33.93] አትሸኟትም ወይ መሄዷ አይደለም ወይ
[00:36.30] ሊሄድ አይደለም ወይ
[00:37.96] ሊሄዱ አይደለም ወይ
[00:39.89] አትሸኙትም ወይ ኦUU
[00:41.98] አትሸኑትም ወይ ሊሄድ አይደለም ወይ
[00:44.40] በሉ እንሸኛቸዉ በሉ እንሸኛቸዉ ጐጆ ወጪ ናቸዉ
[00:49.45] በሉ እንሸኛቸዉ አሀሀ በሉ እንሸኛቸዉ ጐጆ ወጪ ናቸዉ
[00:54.51] አዲስ ቤተ ሰሪ ጎጆ ወጪ ናቸዉ
[00:57.71] በሉ እንሸኛቸዉ በሉ እንሸኛቸዉ ጐጆ ወጪ ናቸዉ
[01:02.59] እንመርቃቸዉ እንመርቃቸው ብለን ያዝልቃቸዉ
[01:07.31] እንመርቃቸዉ እንመርቃቸው ብለን ያዝልቃቸዉ
[01:12.42] በአዲሱ ቤት በአዲሱ ቤ ት ልጅ ይፈንጭበት
[01:20.40] በአዲሱ ቤት በአዲሱ ቤት ልጅ ይፈንጭበት
[01:22.84] የዛሬ አመት የዛሬ አመት ሁኝ የልጅ እናት
[01:27.66] የዛሬ አመት አሀሀ የዛሬ አመት ሁኝ የልጅ እናት
[01:32.70] የዛሬ አመት ኦሆሆ የዛሬ አመት ሁን የልጅ አባት
[01:37.73] የዛሬ አመት አሀሀ የዛሬ አመት ሁን የልጅ አባት
[01:42.53] ለክርስትና ኦሆሆ ለልደት ደግሞ ያድርሰን ለከርሞ
[01:47.66] ለክርስትና ኦUU ለልደት ደግሞ ያድርሰን ለከርሞ
[01:52.43] አለ ገና አለ ገና አለ ገና ገና አለ ገና
[01:57.27] የሚዜዋም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:01.50] የሚዜዉም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:06.19] የእህቶቿም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:10.65] የወንድሟም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:14.99] የእህቶቹም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:19.59] የወንድሙም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:24.16] የአጃቢዉም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:28.65] የአጃቢዋም አለ ገና (አለ ገና ገና አለ ገና)
[02:33.15] አለ ገና አለ ገና አለ ገና ገና አለ ገና
[02:39.04] ከእንግዲህ ብቸኝነት ቀረ
[02:41.44] የሀሳቡ የልቡ ሰመረ
[02:44.68] የሰላሙን ባለቤት የደስታዉን
[02:48.45] ኩራት ክብሩን ጋሻዉን መከታዉን ሰቶት አቻዉን
[02:54.81] ከእንግዲህ ብቸኝነት ቀረ
[02:57.58] የሀሳቧ የልቧ ሰመረ
[03:00.73] የሰላሟን ባለቤት የደስታዋን
[03:04.92] ኩራት ክብሯን ጋሻዋን መከታዋን
[03:08.35] ሰቷት አቻዋን
[03:10.46] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[03:13.47] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[03:16.40] እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም
[03:23.58] ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም
[03:28.63] ይትባረክ እንደ አብርሃም ይትባረክ እንደ አብርሃም
[03:34.42] እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም
[03:41.48] ዘላለም ይትባረክ እንደ አብርሃም
[03:46.78] ቃና ዘገሊላ እንደ አብርሃም
[03:49.90] ከሰርጉ ተገኝተን እንደ አብርሃም
[03:53.41] ድንቅ የፈፀምክ አምላክ እንደ አብርሃም
[03:56.97] ትዕንግርት አሳይተህ እንደ አብርሃም
[04:00.43] ዉሃዉን በታምር እንደ አብርሃም
[04:03.96] ወይን ያደረከዉ እንደ አብርሃም
[04:07.62] የሙሽሮቹንም እንደ አብርሃም
[04:10.86] ሰርጋቸዉን ባርከዉ እንደ አብርሃም
[04:14.86] እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም
[04:23.39] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[04:26.87] ቅድስት ድንግል ማሪያም እንደ አብርሃም
[04:30.06] እሩዉሃ እመቤት እንደ አብርሃም
[04:33.48] በቃና ተገኝተሸ እንደ አብርሃም
[04:36.96] ከሰርገኞቹ ቤት እንደ አብርሃም
[04:40.43] የሚያዘዉን ሁሉ እንደ አብርሃም
[04:43.82] አድርጉ እንዳሻቻቸዉ እንደ አብርሃም
[04:47.36] ዛሬም ለሙሽሮች እንደ አብርሃም
[04:50.84] መንገዱን ምሪያቸዉ እንደ አብርሃም
[04:54.58] እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም
[05:03.36] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[05:06.90] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[05:09.43] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[05:12.69] እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም
[05:21.23] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[05:24.68] አንተዉ አገናኝተህ እንደ አብርሃም
[05:28.15] አስተዋዉቀሃቸዉ እንደ አብርሃም
[05:31.63] ለቅዱስ ጋብቻ እንደ አብርሃም
[05:35.07] እንዳበቃሀቸዉ እንደ አብርሃም
[05:38.87] እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደ አብርሃም
[05:42.05] የፍቅር ባለቤት እንደ አብርሃም
[05:45.47] ይሙላ በረከትህ እንደ አብርሃም
[05:49.27] በሙሽሮቹ ቤት እንደ አብርሃም
[05:52.65] እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም
[06:01.47] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[06:04.62] እህ ዘላለም ዘላለም ዘላለም ዘላለም
[06:13.20] ይትባረክ እንደ አብርሃም
[06:15.53]

From the album: Wedding Songs