Gelemele
Gelemele a song by Abdu Kiar on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Gelemele Lyrics
[00:23.85] እገሌ አትርፎ እገሌ ከስሯል
[00:29.30] እገሌ ቀልቶ እገሌ ጠቁሯል
[00:33.37] ስለ ሠው ብቻ ሲሆን ወሬያችን
[00:37.30] በጣም አስፈራኝ የኛ ፍቅራችን
[00:41.69] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[00:46.17] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[00:50.69] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[00:54.97] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[00:58.63] እንቶ ፈንቶና ወሬ ገለመሌ
[01:02.62] ተይ አይጠቅመንም ፍቅሬ ገለመሌ
[01:06.38] ስለ ሰው ስናወራ ተይ ተይ ፍቅሬ
[01:10.36] የኛን ነገር አደራ ተይ ተይ ፍቅሬ
[01:15.45] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[01:19.16] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[01:23.31] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[01:27.36] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[01:47.78] እገሌ አልቅሷል አልቅስ አትበይኝ
[01:52.56] እገሌ ስቋል ሳቅ አትበይኝ
[01:56.06] የራሴ እምባ አለኝ የራሴ ሳቅ
[02:00.23] ሰው ተከትዬ አልሳቀቅ
[02:03.14] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:08.71] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[02:13.29] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:17.44] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[02:21.49] ከሰው ጋ መፎካከር ገለመሌ
[02:25.63] ከሰው ጋ መወዳደር ገለመሌ
[02:29.48] እስቲ ስለኛ እናውራ ነይ ነይ ፍቅሬ
[02:33.11] በግልፅ እንመካከር ነይ ነይ ፍቅሬ
[02:38.47] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:42.46] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[02:46.37] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:50.32] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[02:54.86] ሰው እንደቤቱ ይኖራል እንጂ
[02:58.33] እንደ ጎረቤትማ መቼም አይበጅ
[03:02.33] ለመመሳሰል ከመሰባሰብ
[03:06.84] በስንት ጣዕሙ ፍቅሬ ለብቻ ማሰብ
[03:11.00] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[03:15.00] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[03:18.71] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[03:23.22] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[03:29.33]
[00:29.30] እገሌ ቀልቶ እገሌ ጠቁሯል
[00:33.37] ስለ ሠው ብቻ ሲሆን ወሬያችን
[00:37.30] በጣም አስፈራኝ የኛ ፍቅራችን
[00:41.69] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[00:46.17] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[00:50.69] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[00:54.97] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[00:58.63] እንቶ ፈንቶና ወሬ ገለመሌ
[01:02.62] ተይ አይጠቅመንም ፍቅሬ ገለመሌ
[01:06.38] ስለ ሰው ስናወራ ተይ ተይ ፍቅሬ
[01:10.36] የኛን ነገር አደራ ተይ ተይ ፍቅሬ
[01:15.45] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[01:19.16] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[01:23.31] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[01:27.36] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[01:47.78] እገሌ አልቅሷል አልቅስ አትበይኝ
[01:52.56] እገሌ ስቋል ሳቅ አትበይኝ
[01:56.06] የራሴ እምባ አለኝ የራሴ ሳቅ
[02:00.23] ሰው ተከትዬ አልሳቀቅ
[02:03.14] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:08.71] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[02:13.29] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:17.44] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[02:21.49] ከሰው ጋ መፎካከር ገለመሌ
[02:25.63] ከሰው ጋ መወዳደር ገለመሌ
[02:29.48] እስቲ ስለኛ እናውራ ነይ ነይ ፍቅሬ
[02:33.11] በግልፅ እንመካከር ነይ ነይ ፍቅሬ
[02:38.47] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:42.46] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[02:46.37] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[02:50.32] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[02:54.86] ሰው እንደቤቱ ይኖራል እንጂ
[02:58.33] እንደ ጎረቤትማ መቼም አይበጅ
[03:02.33] ለመመሳሰል ከመሰባሰብ
[03:06.84] በስንት ጣዕሙ ፍቅሬ ለብቻ ማሰብ
[03:11.00] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[03:15.00] እንደራሴ ነው ምኖረው ልክ እንደ ዐመሌ
[03:18.71] እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እገሌ
[03:23.22] ስለ ፍቅራችን ስትይ ተይ ገለመሌ
[03:29.33]
From the album: Papapa
-
Ayzoh by Abdu Kiar , -
Endemnesh by Abdu Kiar , -
Min tyake alew by Abdu Kiar , -
Gelemele by Abdu Kiar , -
Papapa by Abdu Kiar , -
Sewyew by Abdu Kiar , -
Lelada by Abdu Kiar , -
Boobooye by Abdu Kiar , -
Min ybalal by Abdu Kiar , -
Andande by Abdu Kiar , -
Na beyignina by Abdu Kiar , -
Wez wez by Abdu Kiar , -
Bye bye by Abdu Kiar ,