Papapa
Papapa a song by Abdu Kiar on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Papapa Lyrics
[00:26.84] የጥንት የጠዋቱን ፍቅራችንን ረስተሽ
[00:31.03] ባንድ ሰሞን ሆታ ፍቅሬ ተለውጠሽ
[00:34.65] ሰማይ ልኑር አልሽኝ አፈር ቤቴን ጠልተሽ
[00:39.11] እነቶሎቶሎን እነአዳንቄን ሰምተሽ
[00:43.09] እነቶሎቶሎ ምናቸው ይሰማል
[00:47.67] ከፈረሱ በፊት ጋሪያቸው ይቀድማል
[00:51.43] ከ ሀ እንደመጀመር ውሉን እየረሱ
[00:55.73] ፐ ብለው ጀምረው ቤቴን አፈረሱ
[01:00.22] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[01:08.81] ፓ ፓ ፓ ቀየረሽ ወይ ፓፓፓ ይሄ ከንቱ ውዳሴ ፓፓፓ
[01:16.90] ምናለ ቀስ ብትይ ፓፓፓ ብትረጋጊ ነፍሴ ፓፓፓ
[01:25.61] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[01:33.63] ይጣፍጥሽ ይሆናል ፓፓፓ መደነቅ መከበብ ፓፓፓ
[01:42.08] ነገ መኖሩን እንጃ ፓፓፓ የዛሬ አጀብ አጀብ ፓፓፓ
[02:08.05] አዘንኩልሽ እንጂ አልተቀየምኩሽም
[02:11.83] የነአዳንቄ ነገር ምንም አልገባሽም
[02:15.92] ዛሬ ያሞግሱና ያንቆላጵሱና
[02:20.29] ነገ ይዘልፉሻል ይገለበጡና
[02:24.59] ከጥንት ጀምሮ ስንበረብረው
[02:28.30] ጌሾ ብቻ አይደለም አንጎል የሚያዞረው
[02:33.04] ጭብጨባም ሲበዛ በጣም ነው ሚያሰክረው
[02:37.07] ፍቅሬ ረጋ ብለሽ ሁሉን እንመርምረው
[02:41.77] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[02:50.10] ፓ ፓ ፓ ቀየረሽ ወይ ፓፓፓ ይሄ ከንቱ ውዳሴ ፓፓፓ
[02:58.43] ምነው ባንዴ ረሳሽው ፓፓፓ የፍቅራችንን ጊዜ ፓፓፓ
[03:06.58] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[03:15.28] ይጣፍጥሽ ይሆናል ፓፓፓ መደነቅ መከበብ ፓፓፓ
[03:23.56] ነገ መኖሩን እንጃ ፓፓፓ የዛሬ አጀብ አጀብ ፓፓፓ
[03:31.94] አጀብ አጀብ አጀብ አጀብ
[03:35.64] የኛ ፍቅር ፈረሰ ስምሽ ሲካብ
[03:40.34] አጀብ አጀብ ጉድ አጃይባ
[03:43.87] ስንቱን ለያይቶ ይሆን ይሄ ፓ ፓ ፓ
[03:48.76] አጀብ አጀብ ወይ ያጀብ ጣጣ
[03:52.50] ወዳጅ ይተዋል እንዴ ዝና ሲመጣ
[03:56.49] አጀብ አጀብ ከንቱ ሙገሳ
[04:00.93] ልብሽ ምነው ታበየ ያለፈን ረሳ
[04:05.26]
[00:31.03] ባንድ ሰሞን ሆታ ፍቅሬ ተለውጠሽ
[00:34.65] ሰማይ ልኑር አልሽኝ አፈር ቤቴን ጠልተሽ
[00:39.11] እነቶሎቶሎን እነአዳንቄን ሰምተሽ
[00:43.09] እነቶሎቶሎ ምናቸው ይሰማል
[00:47.67] ከፈረሱ በፊት ጋሪያቸው ይቀድማል
[00:51.43] ከ ሀ እንደመጀመር ውሉን እየረሱ
[00:55.73] ፐ ብለው ጀምረው ቤቴን አፈረሱ
[01:00.22] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[01:08.81] ፓ ፓ ፓ ቀየረሽ ወይ ፓፓፓ ይሄ ከንቱ ውዳሴ ፓፓፓ
[01:16.90] ምናለ ቀስ ብትይ ፓፓፓ ብትረጋጊ ነፍሴ ፓፓፓ
[01:25.61] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[01:33.63] ይጣፍጥሽ ይሆናል ፓፓፓ መደነቅ መከበብ ፓፓፓ
[01:42.08] ነገ መኖሩን እንጃ ፓፓፓ የዛሬ አጀብ አጀብ ፓፓፓ
[02:08.05] አዘንኩልሽ እንጂ አልተቀየምኩሽም
[02:11.83] የነአዳንቄ ነገር ምንም አልገባሽም
[02:15.92] ዛሬ ያሞግሱና ያንቆላጵሱና
[02:20.29] ነገ ይዘልፉሻል ይገለበጡና
[02:24.59] ከጥንት ጀምሮ ስንበረብረው
[02:28.30] ጌሾ ብቻ አይደለም አንጎል የሚያዞረው
[02:33.04] ጭብጨባም ሲበዛ በጣም ነው ሚያሰክረው
[02:37.07] ፍቅሬ ረጋ ብለሽ ሁሉን እንመርምረው
[02:41.77] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[02:50.10] ፓ ፓ ፓ ቀየረሽ ወይ ፓፓፓ ይሄ ከንቱ ውዳሴ ፓፓፓ
[02:58.43] ምነው ባንዴ ረሳሽው ፓፓፓ የፍቅራችንን ጊዜ ፓፓፓ
[03:06.58] ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ ፓፓፓ
[03:15.28] ይጣፍጥሽ ይሆናል ፓፓፓ መደነቅ መከበብ ፓፓፓ
[03:23.56] ነገ መኖሩን እንጃ ፓፓፓ የዛሬ አጀብ አጀብ ፓፓፓ
[03:31.94] አጀብ አጀብ አጀብ አጀብ
[03:35.64] የኛ ፍቅር ፈረሰ ስምሽ ሲካብ
[03:40.34] አጀብ አጀብ ጉድ አጃይባ
[03:43.87] ስንቱን ለያይቶ ይሆን ይሄ ፓ ፓ ፓ
[03:48.76] አጀብ አጀብ ወይ ያጀብ ጣጣ
[03:52.50] ወዳጅ ይተዋል እንዴ ዝና ሲመጣ
[03:56.49] አጀብ አጀብ ከንቱ ሙገሳ
[04:00.93] ልብሽ ምነው ታበየ ያለፈን ረሳ
[04:05.26]
From the album: Papapa
-
Ayzoh by Abdu Kiar , -
Endemnesh by Abdu Kiar , -
Min tyake alew by Abdu Kiar , -
Gelemele by Abdu Kiar , -
Papapa by Abdu Kiar , -
Sewyew by Abdu Kiar , -
Lelada by Abdu Kiar , -
Boobooye by Abdu Kiar , -
Min ybalal by Abdu Kiar , -
Andande by Abdu Kiar , -
Na beyignina by Abdu Kiar , -
Wez wez by Abdu Kiar , -
Bye bye by Abdu Kiar ,