Wib Nat
Wib Nat a song by Gossaye Tesfaye on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Wib Nat Lyrics
[00:16.97] ውብ ናት ውብ ናት ሲሏት በጣም
[00:24.31] ቀልቧ ከኔ መች ሊጣጣም
[00:32.03] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[00:35.42] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[00:38.93] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[00:42.71] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[00:46.04] (ውብ ናት)
[00:48.30]
[00:55.58] መቼም አይሆንልኝ ያለ እሷ ውዬ አድሬ አልችለው
[01:02.30] ይሁን እንደ ሀሳቧ ከማለት ሌላ አማራጭ የለው
[01:09.78] ሰው ቀና እንኳን ብሎ ለማየት የማይውቁ አይኖቿ
[01:17.39] ፍላጎቷን ማወቅ አልቻለም ዛሬ አንድ ሰው ብቻ
[01:25.05] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[01:28.74] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[01:32.69] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[01:36.34] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[01:40.21] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[01:43.59] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[01:47.65] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[01:50.92] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[01:54.42] (ውብ ናት)
[01:57.75]
[02:09.94] (ውብ ናት ውብ ናት ሲሏት በጣም)
[02:17.68] (ቀልቧ ከኔ መች ሊጣጣም)
[02:25.04] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[02:28.68] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[02:32.35] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[02:36.04] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[02:39.69] (ውብ ናት)
[02:48.89] ጸድቃ እንዳትለመልም ቢነሳት ውስጧ እንደ በረሀ
[02:55.55] ጽጌሬዳዬ ናት ብዬ እንጂ የሆንኩላት ውሀ
[03:02.54] አይታሰር እግሯ እንዳይሄድ ከባከነ ቀልቧ
[03:10.61] ምን አድርግ ትለኛለህ ልቤ ካልመዘነ ልቧ
[03:18.23] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[03:21.66] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[03:25.95] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[03:29.65] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[03:33.20] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[03:36.96] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[03:40.90] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[03:44.59] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[03:47.56] (ውብ ናት)
[03:48.38] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[03:52.47] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[03:56.02] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[03:59.72] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[04:03.67] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[04:07.36] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[04:11.34] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[04:14.66] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[04:19.01] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[04:22.37] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[04:24.38]
[00:24.31] ቀልቧ ከኔ መች ሊጣጣም
[00:32.03] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[00:35.42] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[00:38.93] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[00:42.71] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[00:46.04] (ውብ ናት)
[00:48.30]
[00:55.58] መቼም አይሆንልኝ ያለ እሷ ውዬ አድሬ አልችለው
[01:02.30] ይሁን እንደ ሀሳቧ ከማለት ሌላ አማራጭ የለው
[01:09.78] ሰው ቀና እንኳን ብሎ ለማየት የማይውቁ አይኖቿ
[01:17.39] ፍላጎቷን ማወቅ አልቻለም ዛሬ አንድ ሰው ብቻ
[01:25.05] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[01:28.74] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[01:32.69] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[01:36.34] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[01:40.21] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[01:43.59] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[01:47.65] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[01:50.92] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[01:54.42] (ውብ ናት)
[01:57.75]
[02:09.94] (ውብ ናት ውብ ናት ሲሏት በጣም)
[02:17.68] (ቀልቧ ከኔ መች ሊጣጣም)
[02:25.04] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[02:28.68] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[02:32.35] እንደ እኔ የሚያቀብጣት ባይኖርም
[02:36.04] ማየት መልካም ትየው ሁሉንም
[02:39.69] (ውብ ናት)
[02:48.89] ጸድቃ እንዳትለመልም ቢነሳት ውስጧ እንደ በረሀ
[02:55.55] ጽጌሬዳዬ ናት ብዬ እንጂ የሆንኩላት ውሀ
[03:02.54] አይታሰር እግሯ እንዳይሄድ ከባከነ ቀልቧ
[03:10.61] ምን አድርግ ትለኛለህ ልቤ ካልመዘነ ልቧ
[03:18.23] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[03:21.66] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[03:25.95] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[03:29.65] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[03:33.20] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[03:36.96] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[03:40.90] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[03:44.59] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[03:47.56] (ውብ ናት)
[03:48.38] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[03:52.47] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[03:56.02] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[03:59.72] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[04:03.67] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[04:07.36] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[04:11.34] እኔስ እንዴት እንዴት እንዴት ልመልሰው
[04:14.66] ቁንጅና ቀብቷት ይቺን ሰው
[04:19.01] አንድም ቃል ለሌላ የማተነፍሰው
[04:22.37] ምን ነካት ይለኛል ያያት ሰው
[04:24.38]
From the album: Satamagne Bela
-
Tameryalesh by Gossaye Tesfaye , -
Koya Babo by Gossaye Tesfaye , -
Satamehagn Bila by Gossaye Tesfaye , -
Yene Neger by Gossaye Tesfaye , -
Enateye by Gossaye Tesfaye , -
Wib Nat by Gossaye Tesfaye , -
Konjiye by Gossaye Tesfaye , -
Ewedihalew Bila by Gossaye Tesfaye , -
Akoyat by Gossaye Tesfaye , -
Zim by Gossaye Tesfaye , -
Tuxedo by Gossaye Tesfaye , -
Min Adergalehu by Gossaye Tesfaye , -
Sew Telamdo by Gossaye Tesfaye ,