Akoyat
Akoyat a song by Gossaye Tesfaye on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Akoyat Lyrics
[00:33.96] እንደኔ እንደኖረች እንባ ሲፈሳት
[00:37.35] ናፍቆት ሰው አገር እንዳስተከዛት
[00:40.38] አይሳንህም ደግ ነህና
[00:44.33] አይኗን አሳየኝ አቆያትና
[00:47.12] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[00:51.84] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[00:55.81] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[01:00.09] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[01:04.17] ከዘመን ወለምታ ከማራያምደው
[01:08.12] የሄዱትን አይተህ ያሉትን ኧረ ተው
[01:12.13] አታምጣ ፈተና ባሳብ አትግደላት
[01:16.23] ሰው ይዛለችና እሷንስ አቆያት
[01:20.41] ከዛሬ ከነገ አካፍላ እየኖረች
[01:24.60] አለች የልቤ ሰው እድሜ እየለመነች
[01:28.82] ለኔ እሷን በጤና
[01:31.54] ልያት አቆያትና
[01:35.88] ለኔ እሷን በጤና
[01:40.06] ልያት አቆያትና
[01:44.43] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[01:51.03] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[01:55.08] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[02:01.19] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[02:05.21]
[02:29.70] እንደኔ እንደኖረች እንባ ሲፈሳት
[02:32.93] ናፍቆት ሰው አገር እንዳስተከዛት
[02:35.66] አይሳንህም ደግ ነህና
[02:40.27] አይኗን አሳየኝ አቆያትና
[02:43.20] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[02:47.92] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[02:51.98] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[02:55.89] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[02:59.46] ምንስ ሆድ ቢሞላ እህል ውሀ ተርፎ
[03:03.64] ናፍቆት ያዘለ አንጀት መች ሊቀመጥ አርፎ
[03:07.73] እያየሀት ግዜ አትለፋት እንደሰው
[03:11.74] በል አሳያት አይኔን እንባዋን አብሰው
[03:15.97] ለማሸነፍ ኑሮን ህይወት ግድ ሆነና
[03:20.16] አራራቀን ከሰው ነጠለን ፈተና
[03:24.09] ለኔ እሷን በጤና
[03:27.38] ልያት አቆያትና
[03:32.04] ለኔ እሷን በጤና
[03:35.86] ልያት አቆያትና
[03:39.71] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[03:46.68] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[03:50.48] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[03:56.51] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:00.87] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:06.80] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:10.85] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:16.94] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:21.25] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:27.27] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:31.28] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:37.34] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:41.68]
[00:37.35] ናፍቆት ሰው አገር እንዳስተከዛት
[00:40.38] አይሳንህም ደግ ነህና
[00:44.33] አይኗን አሳየኝ አቆያትና
[00:47.12] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[00:51.84] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[00:55.81] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[01:00.09] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[01:04.17] ከዘመን ወለምታ ከማራያምደው
[01:08.12] የሄዱትን አይተህ ያሉትን ኧረ ተው
[01:12.13] አታምጣ ፈተና ባሳብ አትግደላት
[01:16.23] ሰው ይዛለችና እሷንስ አቆያት
[01:20.41] ከዛሬ ከነገ አካፍላ እየኖረች
[01:24.60] አለች የልቤ ሰው እድሜ እየለመነች
[01:28.82] ለኔ እሷን በጤና
[01:31.54] ልያት አቆያትና
[01:35.88] ለኔ እሷን በጤና
[01:40.06] ልያት አቆያትና
[01:44.43] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[01:51.03] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[01:55.08] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[02:01.19] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[02:05.21]
[02:29.70] እንደኔ እንደኖረች እንባ ሲፈሳት
[02:32.93] ናፍቆት ሰው አገር እንዳስተከዛት
[02:35.66] አይሳንህም ደግ ነህና
[02:40.27] አይኗን አሳየኝ አቆያትና
[02:43.20] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[02:47.92] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[02:51.98] አቆያት አቆያት አቆያት ልውደዳት
[02:55.89] አቆያት ልውደዳት እሷንስ አቆያት
[02:59.46] ምንስ ሆድ ቢሞላ እህል ውሀ ተርፎ
[03:03.64] ናፍቆት ያዘለ አንጀት መች ሊቀመጥ አርፎ
[03:07.73] እያየሀት ግዜ አትለፋት እንደሰው
[03:11.74] በል አሳያት አይኔን እንባዋን አብሰው
[03:15.97] ለማሸነፍ ኑሮን ህይወት ግድ ሆነና
[03:20.16] አራራቀን ከሰው ነጠለን ፈተና
[03:24.09] ለኔ እሷን በጤና
[03:27.38] ልያት አቆያትና
[03:32.04] ለኔ እሷን በጤና
[03:35.86] ልያት አቆያትና
[03:39.71] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[03:46.68] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[03:50.48] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[03:56.51] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:00.87] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:06.80] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:10.85] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:16.94] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:21.25] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:27.27] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:31.28] ለታመምኩላት ለተጎዳሁላት ለተወደስኩላት
[04:37.34] ልክ እንዳምናው ዛሬም እኔው ልሙትላት
[04:41.68]
From the album: Satamagne Bela
-
Tameryalesh by Gossaye Tesfaye , -
Koya Babo by Gossaye Tesfaye , -
Satamehagn Bila by Gossaye Tesfaye , -
Yene Neger by Gossaye Tesfaye , -
Enateye by Gossaye Tesfaye , -
Wib Nat by Gossaye Tesfaye , -
Konjiye by Gossaye Tesfaye , -
Ewedihalew Bila by Gossaye Tesfaye , -
Akoyat by Gossaye Tesfaye , -
Zim by Gossaye Tesfaye , -
Tuxedo by Gossaye Tesfaye , -
Min Adergalehu by Gossaye Tesfaye , -
Sew Telamdo by Gossaye Tesfaye ,