FIDELAT
FIDELAT a song by Rophnan on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
FIDELAT Lyrics
ሰው ያበረ ዕለት ሀገር ይሆናል
ሮሮሮፎ
ዘምነገደ ጦቢያው ዘነገ ደ ሳቢያው
ያን የጦር በደሞ ስሩ እንደ አባይ
ተገኘ ከኢትዮጵያውያን
ይፈተናል እጁን ከቶ አይሰጥም
በእሳት አይቀልጥም
እድልና ውሀን አያላምጥም
አንስቶ ግጥም
ሀ ብዬ ልጀምር
ለ ብዬ ልቀጥል
ሐ ብዬ ልሰልሰው
መሠረቱን ልወቀው እውቀት ብርሀን ነው
ሰ ብዬ እሳቱን ልለኩሰው
ሸማኔውም ይሸምን ቀለማትም ይውጡ
ኢትዮጵያም ይመርባት
ተቸገረ ሀገር ስም የተፃፈ ስሟ በኔ ይቀየር
ኃይል ማለት
ነው ህብረት በፍቅር የተቃኘ
አብሮ የሰራም
ከበረበት
ኧረ የስኬት
ወግ አየ
ዐይኔም
የቀና መንገድን ያዘ
ከሰነፎቹ ጋርስ መቼ ቃዠ
የደጀን ገበሬ ሲከምር ከላይ
ጠፈር አደረሰው
ጨረቃ ላይ
ጵ ስታማር ኢትዮጵያ ውስጥ እይዋት
ጸን እንደ
ፀ ሐይዋ
ፈክታ አገኘሗት
ቨ እና ፐን ስደርስባቸው
ሀገርስ ማለት ፊደላት ናቸው!
ሀራምቤ
ሀገርስ ማለት ፊደላት ናቸው
ሀራምቤ
ሮሮሮፎ
ዘምነገደ ጦቢያው ዘነገ ደ ሳቢያው
ያን የጦር በደሞ ስሩ እንደ አባይ
ተገኘ ከኢትዮጵያውያን
ይፈተናል እጁን ከቶ አይሰጥም
በእሳት አይቀልጥም
እድልና ውሀን አያላምጥም
አንስቶ ግጥም
ሀ ብዬ ልጀምር
ለ ብዬ ልቀጥል
ሐ ብዬ ልሰልሰው
መሠረቱን ልወቀው እውቀት ብርሀን ነው
ሰ ብዬ እሳቱን ልለኩሰው
ሸማኔውም ይሸምን ቀለማትም ይውጡ
ኢትዮጵያም ይመርባት
ተቸገረ ሀገር ስም የተፃፈ ስሟ በኔ ይቀየር
ኃይል ማለት
ነው ህብረት በፍቅር የተቃኘ
አብሮ የሰራም
ከበረበት
ኧረ የስኬት
ወግ አየ
ዐይኔም
የቀና መንገድን ያዘ
ከሰነፎቹ ጋርስ መቼ ቃዠ
የደጀን ገበሬ ሲከምር ከላይ
ጠፈር አደረሰው
ጨረቃ ላይ
ጵ ስታማር ኢትዮጵያ ውስጥ እይዋት
ጸን እንደ
ፀ ሐይዋ
ፈክታ አገኘሗት
ቨ እና ፐን ስደርስባቸው
ሀገርስ ማለት ፊደላት ናቸው!
ሀራምቤ
ሀገርስ ማለት ፊደላት ናቸው
ሀራምቤ