ENA
ENA a song by Rophnan on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
ENA Lyrics
Rophnan drop it again
እኔ በልናና
እኔበል ናልኝ
ቀን ደርሶ ጣለን
በል ተነሳልኝ
ጊዜ ና ጊዜ ሂድ ጊዜ ጣል
ጊዜ ጫፍ ጊዜ መሀል ጊዜ ዳር
የጠፋ ደርሶ ያቅፋል
ከእቅፍ ያለም ደግሞ ያልፋል
የከፋም ቀን ያልፋል
ያለፈም ክፋ ሆኖ ያጥፋል
ጊዜ ና ጊዜ ሂድ ጊዜ ምንጣፍ
ጊዜ መንገድ ጊዜ መድረስ
ጊዜ ደጃፍ ሆነና
እኔ ና እኔ ቀረን
ድሮም ለእኔ እና እኔ
ከኔ በቀር ማንም የለን
እኔ ና ራስ ልቤ
፫ ጊዜም ፩ ጊዜም ሆነን
ምሳሌን ከላይ መስለን
እንገኝ ግዜን አክለን
ተው!
ስማኝ አንተ ሰው
ስማኝ አንተ ሰዉ እኔ
ተነስ ከተኛሁበት
ተነስ በል ጥራ ስሜን
ሰውም መቶ ይሄዳል
ቀንም መሸቶ ይነጋል
ሌላ የለምና ለኔ
ለኔ የሚቆም ከኔ
ስማኝ አንተ ሰው እኔ
ሰው እኔ
ስማኝ አንተ ሰው
ተው እኔ
አለም እጣ ናት እነደ አሌ ቡም
አሌ ቡም
ብቻ እንዳትገኝ ከነ አሌዱም
አሌዱም
አትቁም
Tellem Rophnan
አለም እጣ ናት
ሰታ እንደማዳላት
ወስዳ እንደማጣላት
ጎብጣ እንደማቃናት
አንስታ ብጥለኝ
ምክራ ልክደኝ
እራሴ ላይ ውድቅ
እኔ ና እኔ ቻልናት
ራሴን አበጀው በቃላት
ህይወት እንዲያ ናት
ቃል አለምን እንደሳላት
ህይወቴማ አፌ ላይ ናት
ቆይ ቆይ
የምትወደዉ ሰዉ ቀድሞህ ይሞታል
ቆይ ቆይ
ያፈቀርከው ያመንከው ይከዳል
ማንም የለህ እኔ ያለኔ
ድረስልኛ ተው!
ስማኝ አንተ ሰው
ስማኝ አንተ ሰው እኔ
ተነስ ከተኛሁበት
ተነስ በል ጥራ ስሜን
ሰውም መቶ ይሄዳል
ቀንም መሸቶ ይነጋል
ሌላ የለምና ለኔ
ለኔ የሚቆም ከኔ
ስማኝ አንተ ሰው እኔ
ቆይ ቆይ
ስማኝ አንተ ሰው
ተው እኔ
እኔ በልናና
እኔበል ናልኝ
ቀን ደርሶ ጣለን
በል ተነሳልኝ
ጊዜ ና ጊዜ ሂድ ጊዜ ጣል
ጊዜ ጫፍ ጊዜ መሀል ጊዜ ዳር
የጠፋ ደርሶ ያቅፋል
ከእቅፍ ያለም ደግሞ ያልፋል
የከፋም ቀን ያልፋል
ያለፈም ክፋ ሆኖ ያጥፋል
ጊዜ ና ጊዜ ሂድ ጊዜ ምንጣፍ
ጊዜ መንገድ ጊዜ መድረስ
ጊዜ ደጃፍ ሆነና
እኔ ና እኔ ቀረን
ድሮም ለእኔ እና እኔ
ከኔ በቀር ማንም የለን
እኔ ና ራስ ልቤ
፫ ጊዜም ፩ ጊዜም ሆነን
ምሳሌን ከላይ መስለን
እንገኝ ግዜን አክለን
ተው!
ስማኝ አንተ ሰው
ስማኝ አንተ ሰዉ እኔ
ተነስ ከተኛሁበት
ተነስ በል ጥራ ስሜን
ሰውም መቶ ይሄዳል
ቀንም መሸቶ ይነጋል
ሌላ የለምና ለኔ
ለኔ የሚቆም ከኔ
ስማኝ አንተ ሰው እኔ
ሰው እኔ
ስማኝ አንተ ሰው
ተው እኔ
አለም እጣ ናት እነደ አሌ ቡም
አሌ ቡም
ብቻ እንዳትገኝ ከነ አሌዱም
አሌዱም
አትቁም
Tellem Rophnan
አለም እጣ ናት
ሰታ እንደማዳላት
ወስዳ እንደማጣላት
ጎብጣ እንደማቃናት
አንስታ ብጥለኝ
ምክራ ልክደኝ
እራሴ ላይ ውድቅ
እኔ ና እኔ ቻልናት
ራሴን አበጀው በቃላት
ህይወት እንዲያ ናት
ቃል አለምን እንደሳላት
ህይወቴማ አፌ ላይ ናት
ቆይ ቆይ
የምትወደዉ ሰዉ ቀድሞህ ይሞታል
ቆይ ቆይ
ያፈቀርከው ያመንከው ይከዳል
ማንም የለህ እኔ ያለኔ
ድረስልኛ ተው!
ስማኝ አንተ ሰው
ስማኝ አንተ ሰው እኔ
ተነስ ከተኛሁበት
ተነስ በል ጥራ ስሜን
ሰውም መቶ ይሄዳል
ቀንም መሸቶ ይነጋል
ሌላ የለምና ለኔ
ለኔ የሚቆም ከኔ
ስማኝ አንተ ሰው እኔ
ቆይ ቆይ
ስማኝ አንተ ሰው
ተው እኔ