Merkato Sefere

Merkato Sefere a song by Abdu Kiar on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Merkato Sefere by Abdu Kiar

Merkato Sefere Lyrics

[00:24.25] አንቺ አዲስ አበባ ማየቱን ተውሽ ወይ
[00:29.56] አሳድገሽ ሲጠፋ የታሉ አትይም ወይ
[00:33.52] ጨዋ ደግ ልጆችሽ ውበትሽ ናፍቋቸው
[00:37.25] ተሰቃዩ ብዙ እባክሽ ጥርያቸው
[00:41.23] እንኳን ላሳደግሽው ጥሬሽን ለበላ
[00:45.32] ለስንቱ ጎረቤት ሆነሻል ከለላ
[00:49.74] እናታችን ሀገር ፍቅርሽ ለብቻ ነው
[00:54.00] ደጅሽን ብንረግጥ ኑ ብትይን ምንድነው
[01:06.60] መቼም የገባው ቀን ከሀገር ከመንደሬ
[01:12.81] ደስታ ነው እሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ
[01:21.92] ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን
[01:26.63] ሌላ እናት የለኝም ከአንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ
[01:36.69] የወግ የልማዱን ሊያደርጉ ሲጥሩ
[02:04.58] በያሉበት ሀገር ሀበሾች ሲጣራ
[02:09.18] ሲሰበሰቡማ ሲደምቅ ጨዋታቸው
[02:13.65] አንቺ ነሽ አው ሸገር ትልቁ አርስታቸው
[02:17.00] ጤፍ እንኳን ባይገኝ በማሽላ እንጀራ
[02:21.14] የአገር ቀሚስ ለብሳ እህታችን ብትኮራ
[02:24.94] በነጭ በአረብ ሀገር ቢሆንም ኑሯቸው
[02:28.86] ኢትዮጵያን ማየት ነው ትልቁ ህልማቸው
[02:43.99] መቼም የገባው ቀን ከሀገር ከመንደሬ
[02:48.38] ደስታ ነው እሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ
[02:56.00] ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን
[03:01.69] ሌላ እናት የለኝም ከአንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ
[03:11.36] Nobody can fix this up
[03:13.24] Nobody can bring peace up
[03:14.19] Africans are always out
[03:15.09] While dem love dem green land
[03:16.03] Who's gonna be blamed for this
[03:17.50] When at last war, not peace
[03:19.46] Ethiopians in somebody's land
[03:20.69] Calling as the refugees
[03:22.57] The love I've got for A.A
[03:23.19] And for the people who is living there
[03:25.24] I can't wait until I see my hood
[03:26.10] Until I breeze natural air
[03:27.51] Only Lord can lemme live
[03:29.19] Peacefully in a Zion of Land
[03:30.41] My wish in paradise in Addis Ababa town
[03:35.32] መቼም የገባው ቀን ከሀገር ከመንደሬ
[03:39.30] ደስታ ነው እሚሰማኝ ገና ሳየው መርካቶ ሰፈሬ
[03:47.63] ችላ ችላ አትበይ አይተሽ መቸገሬን
[03:52.55] ሌላ እናት የለኝም ከአንቺ ሌላ ውቢቷ ሀገሬ
[04:27.71]

From the album: Evangadi Production, Vol.2