Zoro Zoro

Zoro Zoro a song by Abdu Kiar on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Zoro Zoro by Abdu Kiar

Zoro Zoro Lyrics

[00:31.73] ምንድነህ አለችኝ ኧረ ምን ልበላት
[00:40.18] ጥቁር ሀበሻነት ከፊቴ እየታያት
[00:48.05] አታውቀኝ እንዳልል ስንት አሳልፈናል
[00:55.54] ጠብቄያት ጠብቃኝ ፍቅርን ተካፍለናል
[01:00.80]
[01:20.80] ምንነጋገርበት ቋንቋው አንድ አይነት
[01:24.29] አዲስ ከተማ ነው የተማርንበት
[01:28.22] ምንድነህ ትላለች መልሱልኝ ሀገር
[01:32.28] እኔስ የሚገባኝ ሰው መሆኔ ነበር
[01:36.35] ምንነጋገርበት ቋንቋው አንድ አይነት
[01:39.62] አዲስ ከተማ ነው የተማርንበት
[01:44.31] ምንድነህ ትላለች መልሱልኝ ሀገር
[01:47.92] እኔስ የሚገባኝ ሰው መሆኔ ነበር
[01:53.99] ሁሉም ውስጡ ስጋና ደም (ስጋና ደም ስጋና ደም)
[02:01.57] ቀለም መልኩ ቢለያይም (ቢለያይም ቢለያይም)
[02:07.85] በእናቱ አንድ ነው በአባቱ አንድ ነው
[02:13.44] ዞሮ ዞሮ አዳም ነው
[02:15.94]
[02:32.31] ብዙ ተባዙ ሲል ሂዱ አለምን ሙሉዋት
[02:40.25] እንድትመቸን አርጎ መሬትን ሲሰራት
[02:47.90] እንዳንለያይ ነበር መፅሃፉም መውረዱ
[02:56.18] መች ሀረግ ልንቆጥር ሆኖ አንድ የአዳም ግንዱ
[03:05.33]
[03:20.96] ምንነቴን ወዳ ብታውቅ ማንነቴን
[03:24.48] ቆጠራ ልግባ ወይ አያት ቅድመ አያቴን
[03:28.24] ምንድነህ ብላለች ሰው ነኝ ልላት ነው
[03:32.28] ነጭም ጥቁር በአለም ሁሉም የአዳም ልጅ ነው
[03:36.52] እኔነቴን ወዳ ብታውቅ ማንነቴን
[03:40.25] ቆጠራ ልግባ ወይ አያት ቅድመ አያቴን
[03:44.56] ምንድነህ ብላለች ሰው ነኝ ልላት ነው
[03:48.51] ነጭም ጥቁር በዓለም ሁሉም የአዳም ልጅ ነው
[03:54.15] ሁሉም ውስጡ ስጋና ደም (ስጋና ደም ስጋና ደም)
[04:01.45] ቀለም መልኩ ቢለያይም (ቢለያይም ቢለያይም)
[04:09.83] በእናቱ አንድ ነው በአባቱ አንድ ነው
[04:13.48] ዞሮ ዞሮ አዳም ነው
[04:17.74] ሁሉም ውስጡ ስጋና ደም (ስጋና ደም ስጋና ደም)
[04:24.69] ቀለም መልኩ ቢለያይም (ቢለያይም ቢለያይም)
[04:33.02] በእናቱ አንድ ነው በአባቱ አንድ ነው
[04:37.54] ዞሮ ዞሮ አዳም ነው
[04:38.11]

From the album: Evangadi Production, Vol.2