Man Benegerese

Man Benegerese a song by Gossaye Tesfaye on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Man Benegerese by Gossaye Tesfaye

Man Benegerese Lyrics

[00:35.22] ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ
[00:42.82] ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን
[00:52.40] ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ
[01:02.09] የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ
[01:11.76] ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት
[01:21.36] በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ
[01:31.64] ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
[01:35.21] ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ
[01:37.57] ሲንከራተት አንቺን ወዶ
[01:41.21] አይንሽን ላይ ጏጉቻለው
[01:45.22] ደጀሰላም ውዬ አድራለው
[01:47.54] ቀን ከለሊት አነባለው
[01:51.24] የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
[02:01.11] እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
[02:12.35] የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
[02:20.88] እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
[02:50.73] ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ
[03:00.86] ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን
[03:10.15] ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ
[03:19.79] የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ
[03:29.12] ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት
[03:39.36] በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ
[03:49.17] ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
[03:52.35] ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ
[03:54.86] ሲንከራተት አንቺን ወዶ
[03:59.00] አይንሽን ላይ ጏጉቻለው
[04:02.37] ደጀሰላም ውዬ አድራለው
[04:04.53] ቀን ከለሊት አነባለው
[04:08.70] የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
[04:18.58] እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
[04:23.55] የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
[04:38.62] እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
[05:45.90]

From the album: Evangadi Production, Vol.2