Zoma
Zoma a song by Fikreaddis Nekatibeb on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Zoma Lyrics
ና ና ዘመዴ
አረ ያገሬ ልጅ
አረ ያገሬ ልጅ
ና ዘመዴ
አለው አለውና ሲዘፈን በጎንደር
ንቅሳት ጌጥ እንጂ መች መለያ ነበር
ልረሳህ እልና ልተወው እልና
ያገረሽብኛል ፍቅርህ እንደገና
ና ምነው
ና ምነው
ና ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ተው ምነው
ተው ምነው
ተው ምነው ልቤ ባንተ ላይ ነው
እንዲያው ዞማ ዞማ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ወይ በቀን አትመጣ አትከሰት ባካል
ሌት የማያስተኛው ትዝታህ ይተካል
ደከመኝ አንተዬ ታከተኝ አንተዬ
ናፍቆት መውደድ ህመም ስንቱን አባብዬ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ፍቅር ዞማ ዞማ
ማነው ወደ እሱ ቤት ስቦ የሚወስደኝ
ለምንድን ነው ከቶ እሱን ያስወደደኝ
አረ ጎኔ አልቻለም
አረ ሆዴ አልቻለም
እንኩዋን እኔን እና ሰነፍ ደካማይቱን
ፍቅር በጀግኖች ላይ ገልጧል ጀግንነቱን
አረ ሆዴ አልቻለም
አረ ጎኔ አልቻለም
ና ና ዘመዴ
አረ ያገሬ ልጅ
አረ ያገሬ ልጅ
ና ዘመዴ
አለው አለውና ሲዘፈን በጎንደር
ንቅሳት ጌጥ እንጂ መች መለያ ነበር
ልረሳህ እልና ልተወው እልና
አገርሽቶ ያድራል ፍቅርህ እንደገና
ና ምነው
ና ምነው
ና ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ዞማ
እንዲያው ዞማ ዞማ
ዞማ
ሆዴ ዞማ ዞማ
መች በላሁና መቼ ጠጣሁና
መች ጤና ዋልኩና
መች ጤና አደርኩና
ከማይታለፈው ፅፎኝ ከፈተና
ዞማ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ዞማ
አንተ ዞማ ዞማ
እንኳን በርትቼ አይቶኝ
እንኳንስ ቆሜና
ወድቄም አይለቀኝ ያንተ ፍቅር ገና
ተወኝ ተወኝ ተወኝ
ብተወኝ ምናለ
ከገደሉ ወዲያ ሌላም መግደል አለ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ዞማ
ፍቅር ዞማ ዞማ
ዞማ
አለም ሆዴ አልቻለም
አረ ጎኔ አልቻለም
ማነው ወደ እሱ ቤት ስቦ የሚወስደኝ
ለምንድን ነው ከቶ እሱን ያስወደደኝ
አረ ጎኔ አልቻለም
አረ ሆዴ አልቻለም
ለማን የው አሽከላው
ለማና ነው ወጥመዱ
የወደቀ አታውቅም በገዛ ፍቃዱ
አረ ያገሬ ልጅ
አረ ያገሬ ልጅ
ና ዘመዴ
አለው አለውና ሲዘፈን በጎንደር
ንቅሳት ጌጥ እንጂ መች መለያ ነበር
ልረሳህ እልና ልተወው እልና
ያገረሽብኛል ፍቅርህ እንደገና
ና ምነው
ና ምነው
ና ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ተው ምነው
ተው ምነው
ተው ምነው ልቤ ባንተ ላይ ነው
እንዲያው ዞማ ዞማ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ወይ በቀን አትመጣ አትከሰት ባካል
ሌት የማያስተኛው ትዝታህ ይተካል
ደከመኝ አንተዬ ታከተኝ አንተዬ
ናፍቆት መውደድ ህመም ስንቱን አባብዬ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ፍቅር ዞማ ዞማ
ማነው ወደ እሱ ቤት ስቦ የሚወስደኝ
ለምንድን ነው ከቶ እሱን ያስወደደኝ
አረ ጎኔ አልቻለም
አረ ሆዴ አልቻለም
እንኩዋን እኔን እና ሰነፍ ደካማይቱን
ፍቅር በጀግኖች ላይ ገልጧል ጀግንነቱን
አረ ሆዴ አልቻለም
አረ ጎኔ አልቻለም
ና ና ዘመዴ
አረ ያገሬ ልጅ
አረ ያገሬ ልጅ
ና ዘመዴ
አለው አለውና ሲዘፈን በጎንደር
ንቅሳት ጌጥ እንጂ መች መለያ ነበር
ልረሳህ እልና ልተወው እልና
አገርሽቶ ያድራል ፍቅርህ እንደገና
ና ምነው
ና ምነው
ና ምነው ፍቅር ካገር ልጅ ነው
ዞማ
እንዲያው ዞማ ዞማ
ዞማ
ሆዴ ዞማ ዞማ
መች በላሁና መቼ ጠጣሁና
መች ጤና ዋልኩና
መች ጤና አደርኩና
ከማይታለፈው ፅፎኝ ከፈተና
ዞማ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ዞማ
አንተ ዞማ ዞማ
እንኳን በርትቼ አይቶኝ
እንኳንስ ቆሜና
ወድቄም አይለቀኝ ያንተ ፍቅር ገና
ተወኝ ተወኝ ተወኝ
ብተወኝ ምናለ
ከገደሉ ወዲያ ሌላም መግደል አለ
ሆዴ ዞማ ዞማ
ዞማ
ፍቅር ዞማ ዞማ
ዞማ
አለም ሆዴ አልቻለም
አረ ጎኔ አልቻለም
ማነው ወደ እሱ ቤት ስቦ የሚወስደኝ
ለምንድን ነው ከቶ እሱን ያስወደደኝ
አረ ጎኔ አልቻለም
አረ ሆዴ አልቻለም
ለማን የው አሽከላው
ለማና ነው ወጥመዱ
የወደቀ አታውቅም በገዛ ፍቃዱ
From the album: Misikir
-
Belewbelew by Fikreaddis Nekatibeb , -
Almotim by Fikreaddis Nekatibeb , -
Zoma by Fikreaddis Nekatibeb , -
Sfelghi Metah by Fikreaddis Nekatibeb , -
Misikir by Fikreaddis Nekatibeb , -
Teysilugne by Fikreaddis Nekatibeb , -
Bante Lay by Fikreaddis Nekatibeb , -
Bemedinaw by Fikreaddis Nekatibeb , -
Atrak by Fikreaddis Nekatibeb , -
Enat by Fikreaddis Nekatibeb , -
Addis Ababa by Fikreaddis Nekatibeb , -
Ybelegne by Fikreaddis Nekatibeb , -
Basha Welde by Fikreaddis Nekatibeb ,