Misikir
Misikir a song by Fikreaddis Nekatibeb on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Misikir Lyrics
[00:01.70] ምስክር
[00:03.57] ምስክር ተደርጎ ይደመጥ ትንፋሼ
[00:12.35] ላሳየኝ ፍቅር ይሰማ ምላሼ
[00:21.12] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[00:30.20] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[00:39.35] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[00:39.61] የምትወደድ ነሃ
[00:41.47] የምትወደድ ነሃ
[00:43.61] የምትወደድ ነሃ
[00:46.06] የምትወደድ ነሃ
[00:47.88] የምትወደድ ነሃ
[00:50.29] የፍቅር እህል ውሀ
[00:55.87] አምናና ካቻምና አዳማጭ አጥቼ
[01:00.60] አላወራም ነበር የሆዴን አውጥቼ
[01:05.23] ያለፈው ዝምታ አይኖርም ዘንድሮ
[01:11.01] አንተ ሰተኧኛል የልብህን ጆሮ
[01:16.41] እመነኝ እመነኝ
[01:21.28] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[01:26.80] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[01:37.75] የሁሉም ስጦታ ገንዘብ እና ንብረት
[01:42.25] አይበልጥም ወይ ፍቅር ከዚህ ሁሉ ወረት
[01:46.55] እንደው ለጨዋታው እንደው ለነገሩ
[01:51.85] ልብ የሚሰጥ ወዳጅ አለ ወይ ባገሩ
[01:58.08] እመነኝ
[02:00.92] እመነኝ
[02:03.02] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[02:08.13] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[02:15.98] ምስክር ተደርጎ ይደመጥ ትንፋሼ
[02:24.94] ላሳየኝ ፍቅር ይሰማ ምላሼ
[02:33.40] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[02:41.92] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[02:47.33] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[02:51.38] ሰላሜ ልበልሃ
[02:53.47] ደስታዬ ልበልሃ
[02:55.65] ኩራቴ ልበልሃ
[02:57.79] እምነቴ ልበልሃ
[03:00.13] ህይወቴ ልበልሃ
[03:02.07] የፍቅር እህል ውሃ
[03:08.36] የት ደረሰ ስለው አጥቼው ከሌላ
[03:12.65] ሊያኗኑረኝ መቷል መውደድ ባንተ ገላ
[03:16.93] ከመንፈስህ ገዳም ገባሁ እንደ መና
[03:22.85] ካካልህ አልፌ ከነብስህ ልገናኝ
[03:28.14] የት ደረሰ ስለው አጥቼው ከሌላ
[03:32.10] ሊያኗኑረኝ መቷል መውደድ ባንተ ገላ
[03:36.96] ከመንፈስህ ገዳም ገባሁ እንደ መና
[03:42.57] ካካልህ አልፌ ከነብስህ ልገናኝ
[03:47.81] እመነኝ እመነኝ
[03:52.68] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[03:58.55] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[04:03.81] ባይኔ እነደው ባይኔ ባይኔ
[04:08.63] ባይኔ ፍቅር አየው ባይኔ
[04:13.21] ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ
[04:17.27] ባይኔ መውደድ አየው ባይኔ
[04:22.09] ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ
[04:26.09] ባይኔ ፍቅር አየው ባይኔ
[04:30.59] ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ
[04:34.82] ባይኔ መውደድ አየው ባይኔ
[04:39.63]
[00:03.57] ምስክር ተደርጎ ይደመጥ ትንፋሼ
[00:12.35] ላሳየኝ ፍቅር ይሰማ ምላሼ
[00:21.12] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[00:30.20] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[00:39.35] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[00:39.61] የምትወደድ ነሃ
[00:41.47] የምትወደድ ነሃ
[00:43.61] የምትወደድ ነሃ
[00:46.06] የምትወደድ ነሃ
[00:47.88] የምትወደድ ነሃ
[00:50.29] የፍቅር እህል ውሀ
[00:55.87] አምናና ካቻምና አዳማጭ አጥቼ
[01:00.60] አላወራም ነበር የሆዴን አውጥቼ
[01:05.23] ያለፈው ዝምታ አይኖርም ዘንድሮ
[01:11.01] አንተ ሰተኧኛል የልብህን ጆሮ
[01:16.41] እመነኝ እመነኝ
[01:21.28] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[01:26.80] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[01:37.75] የሁሉም ስጦታ ገንዘብ እና ንብረት
[01:42.25] አይበልጥም ወይ ፍቅር ከዚህ ሁሉ ወረት
[01:46.55] እንደው ለጨዋታው እንደው ለነገሩ
[01:51.85] ልብ የሚሰጥ ወዳጅ አለ ወይ ባገሩ
[01:58.08] እመነኝ
[02:00.92] እመነኝ
[02:03.02] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[02:08.13] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[02:15.98] ምስክር ተደርጎ ይደመጥ ትንፋሼ
[02:24.94] ላሳየኝ ፍቅር ይሰማ ምላሼ
[02:33.40] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[02:41.92] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[02:47.33] እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ
[02:51.38] ሰላሜ ልበልሃ
[02:53.47] ደስታዬ ልበልሃ
[02:55.65] ኩራቴ ልበልሃ
[02:57.79] እምነቴ ልበልሃ
[03:00.13] ህይወቴ ልበልሃ
[03:02.07] የፍቅር እህል ውሃ
[03:08.36] የት ደረሰ ስለው አጥቼው ከሌላ
[03:12.65] ሊያኗኑረኝ መቷል መውደድ ባንተ ገላ
[03:16.93] ከመንፈስህ ገዳም ገባሁ እንደ መና
[03:22.85] ካካልህ አልፌ ከነብስህ ልገናኝ
[03:28.14] የት ደረሰ ስለው አጥቼው ከሌላ
[03:32.10] ሊያኗኑረኝ መቷል መውደድ ባንተ ገላ
[03:36.96] ከመንፈስህ ገዳም ገባሁ እንደ መና
[03:42.57] ካካልህ አልፌ ከነብስህ ልገናኝ
[03:47.81] እመነኝ እመነኝ
[03:52.68] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[03:58.55] እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ
[04:03.81] ባይኔ እነደው ባይኔ ባይኔ
[04:08.63] ባይኔ ፍቅር አየው ባይኔ
[04:13.21] ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ
[04:17.27] ባይኔ መውደድ አየው ባይኔ
[04:22.09] ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ
[04:26.09] ባይኔ ፍቅር አየው ባይኔ
[04:30.59] ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ
[04:34.82] ባይኔ መውደድ አየው ባይኔ
[04:39.63]
From the album: Misikir
-
Belewbelew by Fikreaddis Nekatibeb , -
Almotim by Fikreaddis Nekatibeb , -
Zoma by Fikreaddis Nekatibeb , -
Sfelghi Metah by Fikreaddis Nekatibeb , -
Misikir by Fikreaddis Nekatibeb , -
Teysilugne by Fikreaddis Nekatibeb , -
Bante Lay by Fikreaddis Nekatibeb , -
Bemedinaw by Fikreaddis Nekatibeb , -
Atrak by Fikreaddis Nekatibeb , -
Enat by Fikreaddis Nekatibeb , -
Addis Ababa by Fikreaddis Nekatibeb , -
Ybelegne by Fikreaddis Nekatibeb , -
Basha Welde by Fikreaddis Nekatibeb ,