Qal
Qal a song by Rophnan on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Qal Lyrics
[00:22.36] ልናገር ከመሸው ልደር
[00:25.71] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[00:28.74] ልናገር ከመሸው ልደር
[00:31.52] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[00:34.07] አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[00:38.01] ቃል ሰው ይሰብራልና
[00:40.25] ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[00:42.88] ቃል ሰው ይገድላል
[00:45.63] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[00:48.59] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[00:51.35] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[00:54.26] ሰው ግን በአፉ ቃል ሰው ገደለ
[00:57.11] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[00:59.98] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[01:02.77] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[01:05.69] ሰው ግን በአፉ ቃል ሰው ሰበረ
[01:08.61] ሰው የቃል ስራ
[01:10.60] በቃል እጅ የተሰራ ስጋው
[01:12.32] ነው የቃል ጥራዝ
[01:13.69] በቃል አፍ የወጣ ነው ነፍሱ
[01:15.26] ሰው የቃል ትንፋሽ
[01:16.43] ህይወትም በኃይለቃል የበራች ናት የቃል ኩራዝ
[01:20.34] ከፀሐይ ከሰማይ ቃል ከቀደመ ከዓለም
[01:23.25] እንግዲህማ እውነቱ ከቃል በላይ ኃይል የለም
[01:26.20] ሰውም በተሰጠው ቃል ዓለምን ሁሉ ያጠፋል
[01:29.11] በሰው ያደረው ግን ቃል ዓለምን ደግሞ ያድናል
[01:31.94] አጀብ
[01:32.80] በዚህች ዓለም ሰውን የሚያነሳ ሰውን የሚጥል
[01:35.54] እንደ ቃል የለም
[01:36.62] ሰው በአፉ ቃል ሰውን ልክፍ ዓለም ጥምም
[01:39.37] ሰው በቃሉ መልካም ቢጽፍ ምድር ቅንን ቀና
[01:42.91] አጀብ በቃል ዓለም
[01:44.63] ሰው ባያውቀው የአንደበቱን የአፉን ቀለም
[01:47.22] ፈጣሪ ቃል በሰው ገላ እንዳደረ
[01:50.23] ሰው መልሶ በሰው ቃል ሰው ገደለ
[01:53.11] (ሰው ገደለ)
[01:54.84] ልናገር ከመሸው ልደር
[01:57.08] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[01:59.70] አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[02:04.08] ቃል ሰው ይገድላልና
[02:05.68] ያ ደሃ ያ የሃብታም ቤቱ ዘበኛ
[02:09.05] ሲጠብቅ ቀንና ሌት የማይተኛ
[02:11.74] ላስተዋለ ልብ ላለ ላወቀው
[02:14.29] ያን የሃብታም ቤት ሳይሆን
[02:15.74] ቃሉን ነው የጠበቀው
[02:16.91] እኮ ቃል አይደለም ወይ መጀመሪያ ማንስ ነበረ?
[02:20.09] ቃል አይደለም ወይ የፈጠረ ሰማይ ከምድርን?
[02:22.75] ቃል አይደለም ወይ የወረደ ከድንግል ሊያድር?
[02:25.62] ቃሌን ብፈራው አይደለም ወይ ፈሪሐ እግዜር?
[02:29.12] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[02:32.14] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[02:34.78] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[02:37.65] ሰው ግን በአፉ ቃል ራሱን ገደለ
[02:40.48] የአፉን ያወቀ እግዜርን ከነፍሱን አስታረቀ
[02:43.14] ለእውነት ከአፉ ያፈለቀ
[02:44.74] የህይወት ፍሬን ዘርቶ አፀደቀ
[02:46.39] ሰው ቃሉ እንጂ የበላው
[02:47.69] ሆዱ ገነት ላያገባው
[02:49.05] ንጥቂያው ወይ ቅሚያው እኔ ልናገር ሽሚያው
[02:51.74] ላንወጣ ከማጡ የሚሉት ላያጡ
[02:54.71] ጣቶች አፍ አወጡ ፖስት ቃል ሳይመርጡ
[02:57.43] አፍ በዛ ቃል ጠፋ ፍቅር አንሶ ሆድ ከፋ
[03:00.36] ሁሉም አወቅኩኝ አለ ቃል ረክሶ ታች ሆነ
[03:03.15] ልናገር ከመሸው ልደር
[03:05.55] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[03:08.20] የአንገቴን ክር ቃሌን አልፎ ላይገዛው ብር
[03:11.46] ከእውነት ዛፍ ስር እንኳን ሰው በቃሉ ያድራል ትል
[03:14.30] ጊዜም ዘመነ ደመረ ጨመረ አፍም ከአደባባይ ዋለ
[03:17.49] ቃልም ባከነ ፈጠነ ቀጠነ ሰው ወርዶ በፌስቡክ ማለ
[03:20.56] ዘመነ ስልክ ዘመነ ስማርት ዘመነ ታይፕ ዘመነ ጣት
[03:23.28] ዘመነ ላይክ ነው የላይክ ጥማት
[03:24.87] መስታወት ላይ የውሸት መዐት
[03:26.12] መስታወት ዋሸ መስታወት ዋሸ
[03:28.52] መስታወት ዋሸ መልክ አመለክን በፊልተር የታሸ
[03:31.17] መስታወት ዋሸ በጊዜው መስታወት ዋሸ
[03:34.06] የሃገር ሰው መስታወት ዋሸ
[03:35.84] ቃል እሸጥ ብሎ በቁሙ ሰው ቃዠ
[03:37.26] መስታወት መስታወት አየ
[03:38.41] የመስታወት ዝና በመስታወት ናኘ
[03:39.76] የመስታወት መልኳን በመስታወት ዳኘ
[03:41.18] የመስታወት ቃል ተሰብሮ ተገኘ
[03:42.56] ገበያ ገበያ ቃልን እንደ ሸቀጥ
[03:44.55] ቃል ከሚሸጥበት
[03:45.83] ውሃ ሲገድል ቀድሞ ያስቃል
[03:47.14] የሰው ልጅ አፍ ከባሕር ይጠልቃል
[03:48.60] ኢሞጂ ኢሞጂ ከአንገት በላይ
[03:51.78] ልከን ተወሻሽተን ግን በዓይን ላንተያይ
[03:54.44] ቆይ ቆይ በየት?
[03:56.09] ቆይ ቆይ በየት? በየት?
[03:57.43] ኢሞጂ ኢሞጂ ከአንገት በላይ
[04:00.28] ወደድኩሽ ይላታል ልብ ልኮ ልቧንም ሳያይ
[04:02.91] ቆይ በየት?
[04:04.46] ቆይ በየት? በየት?
[04:06.05] ልናገር ከመሸው ልደር
[04:08.46] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሁሉም ቢቀር
[04:11.32] ልናገር ከመሸው ልደር
[04:14.25] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[04:17.03] አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[04:20.92] ቃል ሰው ይሰብራልና
[04:23.04] ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[04:26.10] ቃል ሰው ይገድላልና
[04:28.50] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[04:31.41] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[04:34.12] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[04:37.03] ሰው ግን በአፉ ቃል ሰው ገደለ
[04:40.85]
[04:42.97]
[04:46.80] ይሁን ለኔ ትውልድ
[04:49.78] ፎፍናን
[04:50.25]
[00:25.71] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[00:28.74] ልናገር ከመሸው ልደር
[00:31.52] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[00:34.07] አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[00:38.01] ቃል ሰው ይሰብራልና
[00:40.25] ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[00:42.88] ቃል ሰው ይገድላል
[00:45.63] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[00:48.59] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[00:51.35] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[00:54.26] ሰው ግን በአፉ ቃል ሰው ገደለ
[00:57.11] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[00:59.98] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[01:02.77] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[01:05.69] ሰው ግን በአፉ ቃል ሰው ሰበረ
[01:08.61] ሰው የቃል ስራ
[01:10.60] በቃል እጅ የተሰራ ስጋው
[01:12.32] ነው የቃል ጥራዝ
[01:13.69] በቃል አፍ የወጣ ነው ነፍሱ
[01:15.26] ሰው የቃል ትንፋሽ
[01:16.43] ህይወትም በኃይለቃል የበራች ናት የቃል ኩራዝ
[01:20.34] ከፀሐይ ከሰማይ ቃል ከቀደመ ከዓለም
[01:23.25] እንግዲህማ እውነቱ ከቃል በላይ ኃይል የለም
[01:26.20] ሰውም በተሰጠው ቃል ዓለምን ሁሉ ያጠፋል
[01:29.11] በሰው ያደረው ግን ቃል ዓለምን ደግሞ ያድናል
[01:31.94] አጀብ
[01:32.80] በዚህች ዓለም ሰውን የሚያነሳ ሰውን የሚጥል
[01:35.54] እንደ ቃል የለም
[01:36.62] ሰው በአፉ ቃል ሰውን ልክፍ ዓለም ጥምም
[01:39.37] ሰው በቃሉ መልካም ቢጽፍ ምድር ቅንን ቀና
[01:42.91] አጀብ በቃል ዓለም
[01:44.63] ሰው ባያውቀው የአንደበቱን የአፉን ቀለም
[01:47.22] ፈጣሪ ቃል በሰው ገላ እንዳደረ
[01:50.23] ሰው መልሶ በሰው ቃል ሰው ገደለ
[01:53.11] (ሰው ገደለ)
[01:54.84] ልናገር ከመሸው ልደር
[01:57.08] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[01:59.70] አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[02:04.08] ቃል ሰው ይገድላልና
[02:05.68] ያ ደሃ ያ የሃብታም ቤቱ ዘበኛ
[02:09.05] ሲጠብቅ ቀንና ሌት የማይተኛ
[02:11.74] ላስተዋለ ልብ ላለ ላወቀው
[02:14.29] ያን የሃብታም ቤት ሳይሆን
[02:15.74] ቃሉን ነው የጠበቀው
[02:16.91] እኮ ቃል አይደለም ወይ መጀመሪያ ማንስ ነበረ?
[02:20.09] ቃል አይደለም ወይ የፈጠረ ሰማይ ከምድርን?
[02:22.75] ቃል አይደለም ወይ የወረደ ከድንግል ሊያድር?
[02:25.62] ቃሌን ብፈራው አይደለም ወይ ፈሪሐ እግዜር?
[02:29.12] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[02:32.14] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[02:34.78] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[02:37.65] ሰው ግን በአፉ ቃል ራሱን ገደለ
[02:40.48] የአፉን ያወቀ እግዜርን ከነፍሱን አስታረቀ
[02:43.14] ለእውነት ከአፉ ያፈለቀ
[02:44.74] የህይወት ፍሬን ዘርቶ አፀደቀ
[02:46.39] ሰው ቃሉ እንጂ የበላው
[02:47.69] ሆዱ ገነት ላያገባው
[02:49.05] ንጥቂያው ወይ ቅሚያው እኔ ልናገር ሽሚያው
[02:51.74] ላንወጣ ከማጡ የሚሉት ላያጡ
[02:54.71] ጣቶች አፍ አወጡ ፖስት ቃል ሳይመርጡ
[02:57.43] አፍ በዛ ቃል ጠፋ ፍቅር አንሶ ሆድ ከፋ
[03:00.36] ሁሉም አወቅኩኝ አለ ቃል ረክሶ ታች ሆነ
[03:03.15] ልናገር ከመሸው ልደር
[03:05.55] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[03:08.20] የአንገቴን ክር ቃሌን አልፎ ላይገዛው ብር
[03:11.46] ከእውነት ዛፍ ስር እንኳን ሰው በቃሉ ያድራል ትል
[03:14.30] ጊዜም ዘመነ ደመረ ጨመረ አፍም ከአደባባይ ዋለ
[03:17.49] ቃልም ባከነ ፈጠነ ቀጠነ ሰው ወርዶ በፌስቡክ ማለ
[03:20.56] ዘመነ ስልክ ዘመነ ስማርት ዘመነ ታይፕ ዘመነ ጣት
[03:23.28] ዘመነ ላይክ ነው የላይክ ጥማት
[03:24.87] መስታወት ላይ የውሸት መዐት
[03:26.12] መስታወት ዋሸ መስታወት ዋሸ
[03:28.52] መስታወት ዋሸ መልክ አመለክን በፊልተር የታሸ
[03:31.17] መስታወት ዋሸ በጊዜው መስታወት ዋሸ
[03:34.06] የሃገር ሰው መስታወት ዋሸ
[03:35.84] ቃል እሸጥ ብሎ በቁሙ ሰው ቃዠ
[03:37.26] መስታወት መስታወት አየ
[03:38.41] የመስታወት ዝና በመስታወት ናኘ
[03:39.76] የመስታወት መልኳን በመስታወት ዳኘ
[03:41.18] የመስታወት ቃል ተሰብሮ ተገኘ
[03:42.56] ገበያ ገበያ ቃልን እንደ ሸቀጥ
[03:44.55] ቃል ከሚሸጥበት
[03:45.83] ውሃ ሲገድል ቀድሞ ያስቃል
[03:47.14] የሰው ልጅ አፍ ከባሕር ይጠልቃል
[03:48.60] ኢሞጂ ኢሞጂ ከአንገት በላይ
[03:51.78] ልከን ተወሻሽተን ግን በዓይን ላንተያይ
[03:54.44] ቆይ ቆይ በየት?
[03:56.09] ቆይ ቆይ በየት? በየት?
[03:57.43] ኢሞጂ ኢሞጂ ከአንገት በላይ
[04:00.28] ወደድኩሽ ይላታል ልብ ልኮ ልቧንም ሳያይ
[04:02.91] ቆይ በየት?
[04:04.46] ቆይ በየት? በየት?
[04:06.05] ልናገር ከመሸው ልደር
[04:08.46] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሁሉም ቢቀር
[04:11.32] ልናገር ከመሸው ልደር
[04:14.25] ለእውነት ከሆነ ግዴለም ሞቼም ብቀር
[04:17.03] አልኩና ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[04:20.92] ቃል ሰው ይሰብራልና
[04:23.04] ቃሌን ፈራሁ እንደገና
[04:26.10] ቃል ሰው ይገድላልና
[04:28.50] ቃል ነበረ ከራስ መከረ
[04:31.41] በራሱ ምስል ሰውን ፈጠረ
[04:34.12] በፈጠረው ሰው ቃል አደረ
[04:37.03] ሰው ግን በአፉ ቃል ሰው ገደለ
[04:40.85]
[04:42.97]
[04:46.80] ይሁን ለኔ ትውልድ
[04:49.78] ፎፍናን
[04:50.25]
From the album: Sidist (VI)
-
Sidist by Rophnan , -
Qal by Rophnan , -
Senaye by Rophnan , -
Wegahta by Rophnan , Meswani , -
Hamet by Rophnan , -
Essey by Rophnan , -
Bihon by Rophnan , -
Desse by Rophnan , -
Fole by Rophnan , -
Gobe by Rophnan , -
Haya by Rophnan , Kismaw , -
Skit by Rophnan , -
Hiwot by Rophnan , -
Merkeb by Rophnan , Julian Marley , -
Yessat Erat by Rophnan , -
Tawkiyalesh Yihon by Rophnan , -
Yeamangu Quine by Rophnan ,