Senaye
Senaye a song by Rophnan on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Senaye Lyrics
[00:13.28] ይሰማል ከሩቅ ሆታ እና እልልታ
[00:16.56] ይነዳል እሳት ይሳባል ቃታ
[00:19.83] መጥተሻል መሰል ገብተሻል ከቤት
[00:23.13] ልገስግስ ከዚህ ይቀራል እንዴት
[00:26.44] ይላል እርግፍ እርግፍ
[00:28.17] እስክስታው ሲደለቅ ሰምቶ ልቤም ጥድፍ ጥድፍ
[00:31.55] ናፍቆት ያበረረኝ መናኝ ደርሼ አንቺን ላቅፍ
[00:34.59] ናፍቆት ያሰከረኝ ወዳጅ ስሜን ባንቺ ላጽፍ
[00:37.68] ላጽፍ
[00:38.73] ላይሽ ዳግም ልቤ ይመታል ባንቺ ስም ዛሬም
[00:41.86] ያንቺን ባላውቅም ሳይታከም ውስጤ ባይኖችሽ
[00:44.70] ሳላይሽ አላድርም
[00:46.47] ክፈች በሩን ልግባ ከቤትሽ ሳልጠራሽ ዳግም
[00:49.58] ዳግምዬ ዳግም
[00:51.21] ሰናዬ
[00:53.67] ያምራል ሌቱ ደምቆ ሰማዬ
[00:57.00] ደስታ ፍቅር ቤቱን የሞላው
[00:59.75] ሰናይ ብለው ሲጠሩሽ ሰማው
[01:03.04] እ አይ ሰማው አይ ሰማው
[01:05.15] ሰነዋይ
[01:07.07] ለብሰን መተናል አንቺን ልናይ
[01:09.97] እፍን እፍን ይወዳል ቤትሽ
[01:13.24] ሎሚውን ጣልኩት ከደረትሽ
[01:15.98] አ ደረትሽ
[01:16.77] ደረትሽ
[01:17.98] መጥተን ከቤት ገብተን
[01:20.53] ለአምዬም ጎንበስ ላብዬም እጅ ነስተን
[01:23.73] ጭፈራው ደራ ገባች መሃላችን
[01:26.88] ጸሀይ ለሌቱ ደምቀሽ አበራሽን
[01:30.06] ያዘው ገባ ጎበዝ
[01:31.62] ይላል ከዚም እስከዚያ ድረስ
[01:33.07] አልተዋጋም አድርሶ ፈረስ
[01:34.72] ማነው የረታ የቀናው በለስ
[01:37.36] ያሸነፈ
[01:37.70] ያሳመነ ሰው አይኗን የጠለፈ
[01:39.47] የማረከ ማነው ቀልብ ያከነፈ
[01:41.13] የታመነ ማነው ልብ ያተረፈ
[01:42.36] እኔው
[01:43.16] ሮፍናን ስሜው
[01:43.91] ከቃሉ ውጪ ምኔው
[01:45.19] ይዘርፋል ይወርዳል ቅኔው
[01:46.43] ፍቅር ጥሜው
[01:47.02] ፍሬው
[01:47.87] ነበር ጥሬው
[01:48.42] ከቶ አይበርድ ይሞቃል ሰኔው
[01:49.63] ደስታ ነው ከቆየሽ ከኔው
[01:50.44] አሸነፈች ሲሏት አሸነፋት
[01:52.43] አይኔ ካንቺ በቀር ልቤ ካንቺ ጋር ናት
[01:53.89] ፈንዲሻ ፈንዲሻ ከላይ በትኑላት
[01:55.69] ለምሽቷ ንግስት እስኪ እልል በሉላት
[01:57.89] እልል በሉላት እስቲ እልል በሉላት
[01:59.66] እስቲ እልል በሉላት
[02:01.26] እስቲ እልል በሉላት
[02:03.03] ሰናዬ
[02:04.94] ያምራል ሌቱ ደምቆ ሰማዬ
[02:08.24] ደስታ ፍቅር ቤቱን የሞላው
[02:11.32] ሰናይ ብለው ሲጠሩሽ ሰማው
[02:14.37] እ አይ ሰማው አይ ሰማው
[02:15.99] ሰነዋይ
[02:18.10] ለብሰን መተናል አንቺን ልናይ
[02:21.04] እፍን እፍን ይወዳል ቤትሽ
[02:24.60] ሎሚውን ጣልኩት ከደረትሽ
[02:27.18] አ ደረትሽ
[02:28.36] ደረትሽ
[02:29.17] አሸነፈች በለው
[02:30.87] አሸነፋት በለው በለው
[02:32.73] አሸነፈች በለው
[02:34.10] አሸነፋት በለው በለው
[02:35.73] ሲሉን
[02:36.30] አሸነፈች በለው
[02:37.82] አሸነፋት በለው በለው
[02:39.14] አሸነፈች በለው
[02:39.74] ሲሉን
[02:41.04] አሸነፋት
[02:41.91] ገባሁ
[02:42.17] እስክስታው ይደቃል ተውባለች ይላል
[02:44.78] ችቦ አይሞላም ወገቧ
[02:45.86] ከልብሽ ለመግባት ያጎብዳጁ መአት
[02:47.19] ማር እሸት ነው ቀለቧ
[02:49.17] እኔማ ቀለብሽ ማርእሸት ነው ብዬ መቼ ተሞኘሁኛ
[02:52.45] የማይቀመሰው የወንዶቹ ቁና ሆኜ ተገኘሁኛ
[02:55.58] አንድ ነው
[02:57.34] ቃታውን ሳብ ነው
[02:58.82] አንድማ ያጣላል ለፍቅር ሁለት ነው
[03:02.02] አንድ ነው
[03:03.68] ቃታውን ሳብ ነው
[03:05.37] መሰሰት የለም ላንቺማ ሰናዬ ተረክ ነው
[03:08.34] አባቷ ሚሏት አይናለሜ
[03:09.66] እናቷ ሚሏት ሰርካለሜ
[03:10.45] ወንድም እህቶቿ እህትአለሜ
[03:12.14] እኔ አቀረብኳት ብዬ ሀገሬ
[03:13.70] እንደ ሹሩባዋ ጥብቅ አልባሶዋ
[03:15.36] ባንገቷ ወረድኩኝ ወርቅህዛባዋ
[03:17.61] እያልኩኝ ስሟን
[03:20.77] ሰናዬ
[03:23.13] ያምራል ሌቱ ደምቆ ሰማዬ
[03:26.08] ደስታ ፍቅር ቤቱን የሞላው
[03:29.01] ሰናይ ብለው ሲጠሩሽ ሰማው
[03:32.24] እ አይ ሰማው አይ ሰማው
[03:33.82] ሰነዋይ
[03:35.41] ለብሰን መተናል አንቺን ልናይ
[03:38.86] እፍን እፍን ይወዳል ቤትሽ
[03:42.46] ሎሚውን ጣልኩት ከደረትሽ
[03:45.35] ሮፍናን
[03:46.31] Drop it again boi
[03:49.29]
[03:52.97] ሰናዬ ሰናዬ
[03:56.02] የ ሰናይ
[03:57.69] ነደዋይ ተመሰል
[04:00.94]
[04:03.33] Nonstop Hip Hop
[04:05.52] Roph-nan
[04:07.17] Rophnan
[04:07.53]
[00:16.56] ይነዳል እሳት ይሳባል ቃታ
[00:19.83] መጥተሻል መሰል ገብተሻል ከቤት
[00:23.13] ልገስግስ ከዚህ ይቀራል እንዴት
[00:26.44] ይላል እርግፍ እርግፍ
[00:28.17] እስክስታው ሲደለቅ ሰምቶ ልቤም ጥድፍ ጥድፍ
[00:31.55] ናፍቆት ያበረረኝ መናኝ ደርሼ አንቺን ላቅፍ
[00:34.59] ናፍቆት ያሰከረኝ ወዳጅ ስሜን ባንቺ ላጽፍ
[00:37.68] ላጽፍ
[00:38.73] ላይሽ ዳግም ልቤ ይመታል ባንቺ ስም ዛሬም
[00:41.86] ያንቺን ባላውቅም ሳይታከም ውስጤ ባይኖችሽ
[00:44.70] ሳላይሽ አላድርም
[00:46.47] ክፈች በሩን ልግባ ከቤትሽ ሳልጠራሽ ዳግም
[00:49.58] ዳግምዬ ዳግም
[00:51.21] ሰናዬ
[00:53.67] ያምራል ሌቱ ደምቆ ሰማዬ
[00:57.00] ደስታ ፍቅር ቤቱን የሞላው
[00:59.75] ሰናይ ብለው ሲጠሩሽ ሰማው
[01:03.04] እ አይ ሰማው አይ ሰማው
[01:05.15] ሰነዋይ
[01:07.07] ለብሰን መተናል አንቺን ልናይ
[01:09.97] እፍን እፍን ይወዳል ቤትሽ
[01:13.24] ሎሚውን ጣልኩት ከደረትሽ
[01:15.98] አ ደረትሽ
[01:16.77] ደረትሽ
[01:17.98] መጥተን ከቤት ገብተን
[01:20.53] ለአምዬም ጎንበስ ላብዬም እጅ ነስተን
[01:23.73] ጭፈራው ደራ ገባች መሃላችን
[01:26.88] ጸሀይ ለሌቱ ደምቀሽ አበራሽን
[01:30.06] ያዘው ገባ ጎበዝ
[01:31.62] ይላል ከዚም እስከዚያ ድረስ
[01:33.07] አልተዋጋም አድርሶ ፈረስ
[01:34.72] ማነው የረታ የቀናው በለስ
[01:37.36] ያሸነፈ
[01:37.70] ያሳመነ ሰው አይኗን የጠለፈ
[01:39.47] የማረከ ማነው ቀልብ ያከነፈ
[01:41.13] የታመነ ማነው ልብ ያተረፈ
[01:42.36] እኔው
[01:43.16] ሮፍናን ስሜው
[01:43.91] ከቃሉ ውጪ ምኔው
[01:45.19] ይዘርፋል ይወርዳል ቅኔው
[01:46.43] ፍቅር ጥሜው
[01:47.02] ፍሬው
[01:47.87] ነበር ጥሬው
[01:48.42] ከቶ አይበርድ ይሞቃል ሰኔው
[01:49.63] ደስታ ነው ከቆየሽ ከኔው
[01:50.44] አሸነፈች ሲሏት አሸነፋት
[01:52.43] አይኔ ካንቺ በቀር ልቤ ካንቺ ጋር ናት
[01:53.89] ፈንዲሻ ፈንዲሻ ከላይ በትኑላት
[01:55.69] ለምሽቷ ንግስት እስኪ እልል በሉላት
[01:57.89] እልል በሉላት እስቲ እልል በሉላት
[01:59.66] እስቲ እልል በሉላት
[02:01.26] እስቲ እልል በሉላት
[02:03.03] ሰናዬ
[02:04.94] ያምራል ሌቱ ደምቆ ሰማዬ
[02:08.24] ደስታ ፍቅር ቤቱን የሞላው
[02:11.32] ሰናይ ብለው ሲጠሩሽ ሰማው
[02:14.37] እ አይ ሰማው አይ ሰማው
[02:15.99] ሰነዋይ
[02:18.10] ለብሰን መተናል አንቺን ልናይ
[02:21.04] እፍን እፍን ይወዳል ቤትሽ
[02:24.60] ሎሚውን ጣልኩት ከደረትሽ
[02:27.18] አ ደረትሽ
[02:28.36] ደረትሽ
[02:29.17] አሸነፈች በለው
[02:30.87] አሸነፋት በለው በለው
[02:32.73] አሸነፈች በለው
[02:34.10] አሸነፋት በለው በለው
[02:35.73] ሲሉን
[02:36.30] አሸነፈች በለው
[02:37.82] አሸነፋት በለው በለው
[02:39.14] አሸነፈች በለው
[02:39.74] ሲሉን
[02:41.04] አሸነፋት
[02:41.91] ገባሁ
[02:42.17] እስክስታው ይደቃል ተውባለች ይላል
[02:44.78] ችቦ አይሞላም ወገቧ
[02:45.86] ከልብሽ ለመግባት ያጎብዳጁ መአት
[02:47.19] ማር እሸት ነው ቀለቧ
[02:49.17] እኔማ ቀለብሽ ማርእሸት ነው ብዬ መቼ ተሞኘሁኛ
[02:52.45] የማይቀመሰው የወንዶቹ ቁና ሆኜ ተገኘሁኛ
[02:55.58] አንድ ነው
[02:57.34] ቃታውን ሳብ ነው
[02:58.82] አንድማ ያጣላል ለፍቅር ሁለት ነው
[03:02.02] አንድ ነው
[03:03.68] ቃታውን ሳብ ነው
[03:05.37] መሰሰት የለም ላንቺማ ሰናዬ ተረክ ነው
[03:08.34] አባቷ ሚሏት አይናለሜ
[03:09.66] እናቷ ሚሏት ሰርካለሜ
[03:10.45] ወንድም እህቶቿ እህትአለሜ
[03:12.14] እኔ አቀረብኳት ብዬ ሀገሬ
[03:13.70] እንደ ሹሩባዋ ጥብቅ አልባሶዋ
[03:15.36] ባንገቷ ወረድኩኝ ወርቅህዛባዋ
[03:17.61] እያልኩኝ ስሟን
[03:20.77] ሰናዬ
[03:23.13] ያምራል ሌቱ ደምቆ ሰማዬ
[03:26.08] ደስታ ፍቅር ቤቱን የሞላው
[03:29.01] ሰናይ ብለው ሲጠሩሽ ሰማው
[03:32.24] እ አይ ሰማው አይ ሰማው
[03:33.82] ሰነዋይ
[03:35.41] ለብሰን መተናል አንቺን ልናይ
[03:38.86] እፍን እፍን ይወዳል ቤትሽ
[03:42.46] ሎሚውን ጣልኩት ከደረትሽ
[03:45.35] ሮፍናን
[03:46.31] Drop it again boi
[03:49.29]
[03:52.97] ሰናዬ ሰናዬ
[03:56.02] የ ሰናይ
[03:57.69] ነደዋይ ተመሰል
[04:00.94]
[04:03.33] Nonstop Hip Hop
[04:05.52] Roph-nan
[04:07.17] Rophnan
[04:07.53]
From the album: Sidist (VI)
-
Sidist by Rophnan , -
Qal by Rophnan , -
Senaye by Rophnan , -
Wegahta by Rophnan , Meswani , -
Hamet by Rophnan , -
Essey by Rophnan , -
Bihon by Rophnan , -
Desse by Rophnan , -
Fole by Rophnan , -
Gobe by Rophnan , -
Haya by Rophnan , Kismaw , -
Skit by Rophnan , -
Hiwot by Rophnan , -
Merkeb by Rophnan , Julian Marley , -
Yessat Erat by Rophnan , -
Tawkiyalesh Yihon by Rophnan , -
Yeamangu Quine by Rophnan ,