Tawkiyalesh Yihon
Tawkiyalesh Yihon a song by Rophnan on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Tawkiyalesh Yihon Lyrics
[00:17.70] ታውቂያለሽ ይሆን?
[00:21.59] ላንቺ ያለኝን
[00:23.29] ታውቂያለሽ ይሆን"
[00:26.26] የሚያመኝን
[00:28.36] እንደምወድሽ ከኔ በላይ
[00:33.23] እንደማፈቅርሽ የውስጤን ስቃይ
[00:38.24] ታውቂያለሽ ይሆን?
[00:41.24] በላይ እንደምወድሽ
[00:43.12] ታውቂያለሽ ይሆን?
[00:45.57] ከጓደኝነትሽ
[00:48.28] ታውቂያለሽ ይሆን
[00:51.00] በላይ እንደምወድሽ
[00:53.24] ታውቂያለሽ ይሆን
[00:56.00] ከጓደኝነትሽ
[01:01.27] ጊዜው እንደ ነፋስ ይሄዳል
[01:03.06] አብረን ብዙ ጊዜ ሆነናል
[01:05.17] ሳቄ የሚሆነው ሳቅሽ ህመሜም ህመምሽ
[01:08.17] ይገባሻል ብዙም ሳልልሽ
[01:10.93] መሳቅ ነው ሁልቀን
[01:12.21] በሀሳብ እንኳን አናውቅም ርቀን
[01:14.94] ሳላውቀው ወድጄሽ ልቤ ካንቺ ቢቀር
[01:17.00] ነገር መዞሩን እንዴት ብዬ ልንገር
[01:19.92] ዴ በል አንዴ ዴ
[01:21.23] አጠፋሁ እንዴ
[01:23.04] ወድጄ አቅሌን አጣሁ እንዴ
[01:24.84] ማይነካ ነካሁ እንዴ
[01:26.31] ከቃል ወጣሁ እንዴ
[01:27.96] ልነግርሽ ብዬ ከሆዴ
[01:29.98] ልነግርሽ ብዬ የልቤን
[01:31.26] መስመር ማለፌን
[01:33.09] የውስጤን እሳት ሚስጥሬን
[01:34.87] አጣሽ መሰለኝ ጨነቀኝ
[01:36.85] ጓደኝነትሽ እየያዘኝ
[01:38.28] ፍርሀት አፈዘዘኝ
[01:40.44] አጠገብሽ አያለሁ
[01:43.02] አይንሽን ባይኔ እያየሁ
[01:45.12] በልቤ ይህን አስባለሁ
[01:48.08] ታውቂያለሽ ይሆን?
[01:51.37] ላንቺ ያለኝን
[01:53.24] ታውቂያለሽ ይሆን?
[01:56.26] የሚያመኝን
[01:58.35] እንደምወድሽ ከኔ በላይ
[02:03.14] እንደማፈቅርሽ የውስጤን ስቃይ
[02:08.11] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:10.96] በላይ እንደምወድሽ
[02:13.61] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:16.07] ከጓደኝነትሽ
[02:18.23] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:20.58] በላይ እንደምወድሽ
[02:23.31] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:26.04] ከጓደኝነትሽ
[02:31.22] ልቤን ብታይው
[02:33.01] ተመኘሁ
[02:33.97] ልቤን ብታይው
[02:35.56] ውስጤን ብታይው
[02:38.05] ብነግርሽ
[02:38.42] ውስጤን ብታይው
[02:40.18] ክራሩን ክራሩን ሜሪ አራመደችው
[02:42.82] ፍቅር ያለቦታው "አባ ምን" ያለችው
[02:45.19] ያ አባ ምኔ አይመርጥም ጓደኛ
[02:47.83] እንዳታስብይኛ
[02:50.12] እንደ ጆቢራ ክንፉን እንዳደገደገው
[02:52.17] እንደመጀገን ደሞ ልቤን እያደረገው
[02:54.89] ዛሬ ልነግርሽ ጓ ብዬ አገኝሽና
[02:57.00] ቤቴ እመለሳለው ሳስቅሽ ውልና (Damn)
[03:00.51] በሚለው
[03:02.02] መውደድ ለየቅል ነው
[03:03.22] አንዳንዴም እንዲህ ነው
[03:05.20] ፍቅር መላመድ ነው
[03:07.19] ኧረ እንዴት ለሚለን
[03:08.36] ሀገር ጉድ ይበለን
[03:10.26] ከቶ እንዴት ይሆናል
[03:12.14] ፍቅር ሊያስኮንነን
[03:13.31] ብቻ አንቺ እሺ በይ እንጂ ብቻ አንቺ
[03:16.07] ማንም ሰው እንደኔ አያቅም ስላንቺ
[03:18.21] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:21.22] ላንቺ ያለኝን
[03:23.14] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:26.24] የሚያመኝን
[03:28.11] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:32.15] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:36.78] የውስጤን ስቃይ
[03:38.93] Me Rophnan drop it again!
[03:41.26] ኤሳ ኤሳ ኤሳ ኤሳ
[03:47.55] Ras Kawintseb ኤሳ
[03:50.59]
[00:21.59] ላንቺ ያለኝን
[00:23.29] ታውቂያለሽ ይሆን"
[00:26.26] የሚያመኝን
[00:28.36] እንደምወድሽ ከኔ በላይ
[00:33.23] እንደማፈቅርሽ የውስጤን ስቃይ
[00:38.24] ታውቂያለሽ ይሆን?
[00:41.24] በላይ እንደምወድሽ
[00:43.12] ታውቂያለሽ ይሆን?
[00:45.57] ከጓደኝነትሽ
[00:48.28] ታውቂያለሽ ይሆን
[00:51.00] በላይ እንደምወድሽ
[00:53.24] ታውቂያለሽ ይሆን
[00:56.00] ከጓደኝነትሽ
[01:01.27] ጊዜው እንደ ነፋስ ይሄዳል
[01:03.06] አብረን ብዙ ጊዜ ሆነናል
[01:05.17] ሳቄ የሚሆነው ሳቅሽ ህመሜም ህመምሽ
[01:08.17] ይገባሻል ብዙም ሳልልሽ
[01:10.93] መሳቅ ነው ሁልቀን
[01:12.21] በሀሳብ እንኳን አናውቅም ርቀን
[01:14.94] ሳላውቀው ወድጄሽ ልቤ ካንቺ ቢቀር
[01:17.00] ነገር መዞሩን እንዴት ብዬ ልንገር
[01:19.92] ዴ በል አንዴ ዴ
[01:21.23] አጠፋሁ እንዴ
[01:23.04] ወድጄ አቅሌን አጣሁ እንዴ
[01:24.84] ማይነካ ነካሁ እንዴ
[01:26.31] ከቃል ወጣሁ እንዴ
[01:27.96] ልነግርሽ ብዬ ከሆዴ
[01:29.98] ልነግርሽ ብዬ የልቤን
[01:31.26] መስመር ማለፌን
[01:33.09] የውስጤን እሳት ሚስጥሬን
[01:34.87] አጣሽ መሰለኝ ጨነቀኝ
[01:36.85] ጓደኝነትሽ እየያዘኝ
[01:38.28] ፍርሀት አፈዘዘኝ
[01:40.44] አጠገብሽ አያለሁ
[01:43.02] አይንሽን ባይኔ እያየሁ
[01:45.12] በልቤ ይህን አስባለሁ
[01:48.08] ታውቂያለሽ ይሆን?
[01:51.37] ላንቺ ያለኝን
[01:53.24] ታውቂያለሽ ይሆን?
[01:56.26] የሚያመኝን
[01:58.35] እንደምወድሽ ከኔ በላይ
[02:03.14] እንደማፈቅርሽ የውስጤን ስቃይ
[02:08.11] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:10.96] በላይ እንደምወድሽ
[02:13.61] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:16.07] ከጓደኝነትሽ
[02:18.23] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:20.58] በላይ እንደምወድሽ
[02:23.31] ታውቂያለሽ ይሆን?
[02:26.04] ከጓደኝነትሽ
[02:31.22] ልቤን ብታይው
[02:33.01] ተመኘሁ
[02:33.97] ልቤን ብታይው
[02:35.56] ውስጤን ብታይው
[02:38.05] ብነግርሽ
[02:38.42] ውስጤን ብታይው
[02:40.18] ክራሩን ክራሩን ሜሪ አራመደችው
[02:42.82] ፍቅር ያለቦታው "አባ ምን" ያለችው
[02:45.19] ያ አባ ምኔ አይመርጥም ጓደኛ
[02:47.83] እንዳታስብይኛ
[02:50.12] እንደ ጆቢራ ክንፉን እንዳደገደገው
[02:52.17] እንደመጀገን ደሞ ልቤን እያደረገው
[02:54.89] ዛሬ ልነግርሽ ጓ ብዬ አገኝሽና
[02:57.00] ቤቴ እመለሳለው ሳስቅሽ ውልና (Damn)
[03:00.51] በሚለው
[03:02.02] መውደድ ለየቅል ነው
[03:03.22] አንዳንዴም እንዲህ ነው
[03:05.20] ፍቅር መላመድ ነው
[03:07.19] ኧረ እንዴት ለሚለን
[03:08.36] ሀገር ጉድ ይበለን
[03:10.26] ከቶ እንዴት ይሆናል
[03:12.14] ፍቅር ሊያስኮንነን
[03:13.31] ብቻ አንቺ እሺ በይ እንጂ ብቻ አንቺ
[03:16.07] ማንም ሰው እንደኔ አያቅም ስላንቺ
[03:18.21] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:21.22] ላንቺ ያለኝን
[03:23.14] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:26.24] የሚያመኝን
[03:28.11] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:32.15] ታውቂያለሽ ይሆን?
[03:36.78] የውስጤን ስቃይ
[03:38.93] Me Rophnan drop it again!
[03:41.26] ኤሳ ኤሳ ኤሳ ኤሳ
[03:47.55] Ras Kawintseb ኤሳ
[03:50.59]
From the album: Sidist (VI)
-
Sidist by Rophnan , -
Qal by Rophnan , -
Senaye by Rophnan , -
Wegahta by Rophnan , Meswani , -
Hamet by Rophnan , -
Essey by Rophnan , -
Bihon by Rophnan , -
Desse by Rophnan , -
Fole by Rophnan , -
Gobe by Rophnan , -
Haya by Rophnan , Kismaw , -
Skit by Rophnan , -
Hiwot by Rophnan , -
Merkeb by Rophnan , Julian Marley , -
Yessat Erat by Rophnan , -
Tawkiyalesh Yihon by Rophnan , -
Yeamangu Quine by Rophnan ,