Teteyeki Was
Teteyeki Was a song by Neway Debebe on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Teteyeki Was Lyrics
[00:16.49] አረግ አረግ አረግ አረግን ምን ይደረግ
[00:20.35] ብቻ ምን ይደረግ
[00:22.43] አይኗ ሰዉ ገደለ
[00:24.31] ጥርሷ እያባበለ
[00:26.42] ሽንጧን ያየ ወዶ
[00:28.39] በዚያዉ ቀረ ወርዶ
[00:30.47] በደሏ ቢከፋ ዋሷ ሚሆን ጠፋ
[00:34.06] በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ
[00:37.34]
[00:44.95] አሆየዉ ጉብል እሷን እሷን እያልኩ አሆየዉ ጉብል ማዶ ማዶ ሳይ
[00:52.11] አሆየዉ ጉብል ቀኑም መሻሸና አሆየዉ ጉብል ጠቆረ ሰማይ
[00:59.26] አሆየዉ ጉብል ድካሜን ላታዉቀዉ አሆየዉ ጉብል ላትለኝ ጉዳይ
[01:06.60] አሆየዉ ጉብል ተንከራተትኩላት አሆየዉ ጉብል በዛብኝ ስቃይ
[01:13.18] ተጠያቂ (ዋስ) መልስሽ ይዣለዉ (ዋስ)
[01:16.17] አልረታም (ዋስ) እረታለዉ (ዋስ)
[01:19.29] ሸንጎ ለፍርድ (ዋስ) እወጣለዉ (ዋስ)
[01:22.44] አለቃትም (ዋስ) ጠይቃለዉ (ዋስ)
[01:25.78] ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ
[01:31.52] ዬ ዬ ዬ ዬ ዬ
[01:35.79]
[01:46.55] ጉድ ነዉ የሷስ ዉበት ስንቱን አጋደለ
[01:50.86] በየደረሰበት እጥፍ ዘርጋ እያለ
[01:54.72] እያስተካከለ ሲፈጥራት መዋሉ
[01:58.75] ዉበት ሲያርከፈክፍ ሲያድላት ነዉ አሉ
[02:02.56] የአስታራቂ የገላጋይ
[02:04.94] የሚያስማማ ባለጉዳይ
[02:06.89] እጄን ሰጠዉ ፍቅሯን ታሳይ
[02:08.95] ሰርግ አይባል ወይ ጠለፋ
[02:10.90] ተከትሏት ልቤም ጠፋ
[02:12.92] ቅር ሳይሰኝ ሳይከፋ
[02:14.84] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[02:17.08] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[02:21.33]
[02:37.76] አረግ አረግ አረግ አረግን ምን ይደረግ
[02:41.63] ብቻ ምን ይደረግ
[02:44.04] አይኗ ሰዉ ገደለ
[02:45.99] ጥርሷ እያባበለ
[02:48.06] ሽንጧን ያየ ወዶ
[02:49.95] በዚያዉ ቀረ ወርዶ
[02:52.08] በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ
[02:55.83] በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ
[02:58.75]
[03:06.41] አሆየዉ ጉብል እቺን ማን ይሏታል አሆየዉ ጉብል አይደለች የዋዛ
[03:13.91] አሆየዉ ጉብል አይታ ከምታልፈዉ አሆየዉ ጉብል የምትጥለዉ በዛ
[03:21.04] አሆየዉ ጉብል ያ ጦረኛ ሽጧ አሆየዉ ጉብል የሚነሰነሰዉ
[03:27.97] አሆየዉ ጉብል ሰዉ ገሎ ተይዟል አሆየዉ ጉብል ማነዉ የሚዋሰዉ
[03:34.92] ተጠያቂ (ዋስ) መልስሽ ይዣለዉ (ዋስ)
[03:37.82] አልረታም (ዋስ) እረታለዉ (ዋስ)
[03:41.04] ሸንጎ ለፍርድ (ዋስ) እወጣለዉ (ዋስ)
[03:43.42] አለቅሽም (ዋስ) ጠይቃለዉ (ዋስ)
[03:47.18] ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ
[03:51.72]
[04:08.03] ሆንኩኝ ህመምተኛ አላመለጥኩ ከእዳ
[04:12.24] እቺ ሰበበኛ ከሰዉ ራስ መች ወርዳ
[04:15.93] እስቲ ጠይቁልኝ ከሰማች ምን አልባት
[04:20.29] የታመመ ሚያድን ቅመመም በእጇ እንዳላት
[04:24.26] የአስታራቂ የገላጋይ
[04:26.40] የሚያስማማ ባለጉዳይ
[04:28.54] እጄን ሰጠዉ ፍቅሯን ታሳይ
[04:30.69] ሰርግ አይባል ወይ ጠለፋ
[04:32.57] ተከትሏት ልቤም ጠፋ
[04:34.78] ቅር ሳይሰኝ ሳይከፋ
[04:36.69] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[04:38.71] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[04:40.73] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[04:45.46]
[04:48.68] አይይይይይ እንዲያ እንዲያ
[04:56.67] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:02.96] አየኋት አዎ አየኋት
[05:05.91] አይኔ አይቶ መቼ አለፋት
[05:07.55] በልቤ ተዝናኝበት
[05:09.63] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:14.18] አረ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:16.52] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:18.16] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:25.58]
[00:20.35] ብቻ ምን ይደረግ
[00:22.43] አይኗ ሰዉ ገደለ
[00:24.31] ጥርሷ እያባበለ
[00:26.42] ሽንጧን ያየ ወዶ
[00:28.39] በዚያዉ ቀረ ወርዶ
[00:30.47] በደሏ ቢከፋ ዋሷ ሚሆን ጠፋ
[00:34.06] በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ
[00:37.34]
[00:44.95] አሆየዉ ጉብል እሷን እሷን እያልኩ አሆየዉ ጉብል ማዶ ማዶ ሳይ
[00:52.11] አሆየዉ ጉብል ቀኑም መሻሸና አሆየዉ ጉብል ጠቆረ ሰማይ
[00:59.26] አሆየዉ ጉብል ድካሜን ላታዉቀዉ አሆየዉ ጉብል ላትለኝ ጉዳይ
[01:06.60] አሆየዉ ጉብል ተንከራተትኩላት አሆየዉ ጉብል በዛብኝ ስቃይ
[01:13.18] ተጠያቂ (ዋስ) መልስሽ ይዣለዉ (ዋስ)
[01:16.17] አልረታም (ዋስ) እረታለዉ (ዋስ)
[01:19.29] ሸንጎ ለፍርድ (ዋስ) እወጣለዉ (ዋስ)
[01:22.44] አለቃትም (ዋስ) ጠይቃለዉ (ዋስ)
[01:25.78] ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ
[01:31.52] ዬ ዬ ዬ ዬ ዬ
[01:35.79]
[01:46.55] ጉድ ነዉ የሷስ ዉበት ስንቱን አጋደለ
[01:50.86] በየደረሰበት እጥፍ ዘርጋ እያለ
[01:54.72] እያስተካከለ ሲፈጥራት መዋሉ
[01:58.75] ዉበት ሲያርከፈክፍ ሲያድላት ነዉ አሉ
[02:02.56] የአስታራቂ የገላጋይ
[02:04.94] የሚያስማማ ባለጉዳይ
[02:06.89] እጄን ሰጠዉ ፍቅሯን ታሳይ
[02:08.95] ሰርግ አይባል ወይ ጠለፋ
[02:10.90] ተከትሏት ልቤም ጠፋ
[02:12.92] ቅር ሳይሰኝ ሳይከፋ
[02:14.84] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[02:17.08] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[02:21.33]
[02:37.76] አረግ አረግ አረግ አረግን ምን ይደረግ
[02:41.63] ብቻ ምን ይደረግ
[02:44.04] አይኗ ሰዉ ገደለ
[02:45.99] ጥርሷ እያባበለ
[02:48.06] ሽንጧን ያየ ወዶ
[02:49.95] በዚያዉ ቀረ ወርዶ
[02:52.08] በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ
[02:55.83] በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ
[02:58.75]
[03:06.41] አሆየዉ ጉብል እቺን ማን ይሏታል አሆየዉ ጉብል አይደለች የዋዛ
[03:13.91] አሆየዉ ጉብል አይታ ከምታልፈዉ አሆየዉ ጉብል የምትጥለዉ በዛ
[03:21.04] አሆየዉ ጉብል ያ ጦረኛ ሽጧ አሆየዉ ጉብል የሚነሰነሰዉ
[03:27.97] አሆየዉ ጉብል ሰዉ ገሎ ተይዟል አሆየዉ ጉብል ማነዉ የሚዋሰዉ
[03:34.92] ተጠያቂ (ዋስ) መልስሽ ይዣለዉ (ዋስ)
[03:37.82] አልረታም (ዋስ) እረታለዉ (ዋስ)
[03:41.04] ሸንጎ ለፍርድ (ዋስ) እወጣለዉ (ዋስ)
[03:43.42] አለቅሽም (ዋስ) ጠይቃለዉ (ዋስ)
[03:47.18] ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ
[03:51.72]
[04:08.03] ሆንኩኝ ህመምተኛ አላመለጥኩ ከእዳ
[04:12.24] እቺ ሰበበኛ ከሰዉ ራስ መች ወርዳ
[04:15.93] እስቲ ጠይቁልኝ ከሰማች ምን አልባት
[04:20.29] የታመመ ሚያድን ቅመመም በእጇ እንዳላት
[04:24.26] የአስታራቂ የገላጋይ
[04:26.40] የሚያስማማ ባለጉዳይ
[04:28.54] እጄን ሰጠዉ ፍቅሯን ታሳይ
[04:30.69] ሰርግ አይባል ወይ ጠለፋ
[04:32.57] ተከትሏት ልቤም ጠፋ
[04:34.78] ቅር ሳይሰኝ ሳይከፋ
[04:36.69] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[04:38.71] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[04:40.73] ቅር ሳይሰኝ አይከፋ
[04:45.46]
[04:48.68] አይይይይይ እንዲያ እንዲያ
[04:56.67] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:02.96] አየኋት አዎ አየኋት
[05:05.91] አይኔ አይቶ መቼ አለፋት
[05:07.55] በልቤ ተዝናኝበት
[05:09.63] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:14.18] አረ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:16.52] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:18.16] እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
[05:25.58]
From the album: Best of Neway Debebe Collection
-
Maebel New by Neway Debebe , -
Teteyeki Was by Neway Debebe , -
Hagere Nat Habte by Neway Debebe , -
Ye Ayne Abeba Nesh by Neway Debebe , -
Yetikimt Abeba by Neway Debebe , -
Lalkedash Kal Alebign by Neway Debebe , -
Yelefku Ende Hon Banchi Sefer by Neway Debebe , -
Siwodush Eweki by Neway Debebe , -
Egnaw Enitarek by Neway Debebe , -
Ye-Fikir Emebet by Neway Debebe , -
Yegna Loga by Neway Debebe , -
Wuletash Alebign by Neway Debebe , -
Ayaya by Neway Debebe , -
Afar Gemalitua by Neway Debebe , -
Yefikir Gedam by Neway Debebe ,