Lalkedash Kal Alebign

Lalkedash Kal Alebign a song by Neway Debebe on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Lalkedash Kal Alebign by Neway Debebe

Lalkedash Kal Alebign Lyrics

[00:30.16] ላልከዳሽ ቃል አለብኝ
[00:31.72] ላልጠላሽ ፍቅር አለብኝ አሀሀሀሀ
[00:38.17] ብርቅሽ ማን ሊሆነኝ
[00:39.52] አልጨክን ከጎንሽ ነኝ አሀሀሀሀ
[00:45.66] ብጠይኝም አልጠላሽ
[00:47.60] ብተይኝም አልተዉሽ
[00:49.47] አካል ሰዉ የኔ እምነቴ ቢገባሽ አንቺ እኮ ነሽ
[00:53.63] አንቺ እኮ ነሽ አንቺ እኮ ነሽ
[01:02.66] አምነሽ ሰዉ አታምኚ ተጠራጣሪ ነሽ (አዬዬዬዬይ)
[01:09.66] ወይ እንዳትጠይ ተፈቃሪ ሰዉ ነሽ
[01:17.41] አይኔ ሌላ አያይም ሰዉ አለ ከልቤ
[01:24.59] እንደ ዘበት ነበር ያስገባሁሽ ስቤ
[01:32.73] ቃል ልግባ ደግሜ አልከዳሽም በቃ
[01:36.42] ጉድፍ መሳይ ነገር ካልገባብን ጣልቃ
[01:40.37] እያደር ስር ሰዷል ፀንቷል መሰረቱ
[01:43.72] ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ
[01:48.03] ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ
[01:51.44] ጥዬሽ የት ልገባ (ሳብ)
[01:56.31]
[02:10.33] ላልከዳሽ ቃል አለብኝ
[02:12.50] ላልጠላሽ ፍቅር አለብኝ (አሀሀሀሀ)
[02:18.90] ብርቅሽ ማን ሊሆነኝ
[02:20.59] አልጨክን ከጎንሽ ነኝ (አሀሀሀሀ)
[02:26.16] ብጠይኝም አልጠላሽ
[02:28.06] ብተይኝም አልተዉሽ
[02:29.73] አካል ሰዉ የኔ እምነቴ ቢገባሽ አንቺ እኮ ነሽ
[02:33.94] አንቺ እኮ ነሽ አንቺ እኮ ነሽ
[02:42.24] አብረን ከረምን እንጂ ልቤን አታዉቂዉም
[02:49.52] አንቺዉ ዘንበል ብሎ አለዉ አትይም
[02:57.57] በቃሌ ስመካ ተኩራሪ ስኮራ
[03:05.28] ፍቅር አለኝ ከልብሽ አደራን አደራ
[03:12.90] አይክፋዉ ግንባርሽ ተማመኚ በኔ
[03:16.54] ከፍትፍትሽ ፊትሽ ይሻለኛል እኔ
[03:20.20] የልቤ መግቢያዉን ቁልፉን ላስረክብሽ
[03:23.87] ደስ ላሰኝሽ እንጂ ለምን ላስቀይምሽ
[03:27.46] ደስ ላሰኝሽ እንጂ ለምን ላስቀይምሽ (ደስ ደስ)
[03:35.27] አምነሽ ሰዉ አታምኚ ተጠራጣሪ ነሽ (አዬዬዬዬይ)
[03:42.37] ወይ እንዳትጠይ ተፈቃሪ ሰዉ ነሽ (አዎ)
[03:50.23] አይኔ ሌላ አያይም ሰዉ አለ ከልቤ (አዬዬዬዬይ)
[03:57.90] እንደ ዘበት ነበር ያስገባሁሽ ስቤ
[04:05.53] ቃል ልግባ ደግሜ አልከዳሽም በቃ
[04:09.00] ጉድፍ መሳይ ነገር ካልገባብን ጣልቃ
[04:13.22] እያደር ስር ሰዷል ፀንቷል መሰረቱ
[04:16.73] ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ
[04:20.65] ትቼሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ
[04:24.54] ቃል ልግባ ደግሜ አልከዳሽም በቃ
[04:27.91] ጉድፍ መሳይ ነገር ካልገባብን ጣልቃ
[04:31.66] እያደር ስር ሰዷል ፀንቷል መሰረቱ
[04:35.58] ትቼሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ
[04:39.56] ጥዬሽ የት ልገባ ተንዶብኝ ቤቱ
[04:43.09] ጥዬሽ አ የት የት ጥዬሽ የት ልገባ
[04:48.87] የት ጥዬሽ ዬት ልገባ አልከዳሽም
[04:57.25]

From the album: Best of Neway Debebe Collection