Yelefku Ende Hon Banchi Sefer

Yelefku Ende Hon Banchi Sefer a song by Neway Debebe on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Yelefku Ende Hon Banchi Sefer by Neway Debebe

Yelefku Ende Hon Banchi Sefer Lyrics

[00:26.04] ያለፍኩ እንደሆን በአንቺ መንደር (በፍቅር)
[00:32.62] ቅር ቅር ይለኛል በዚያዉ እደር (ወይ ችግር)
[00:39.17] ከቤትሽ ደጃፍ ቆመሽ በእግርሽ (ሲቃኝሽ)
[00:45.81] እያስተዋልሽዉ አይኔን በአይንሽ (ሲወድሽ)
[00:52.43] ሂድም እንድ ነዉ ግባ አላልሽኝ
[00:56.25] ወይ አጋጣሚ ጉድ ሰራሽኝ
[00:59.34] የኔዉ ጉዳይ ነዉ ምን አደርጋለሁ
[01:02.41] ቀን ያካክሳል እችለዋለሁ
[01:05.86] ሂድም እንድ ነዉ ግባ አላልሽኝ
[01:09.08] ወይ አጋጣሚ ጉድ ሰራሽኝ
[01:12.14] የኔዉ ጉዳይ ነዉ ምን አደርጋለሁ
[01:15.86] ቀን ያካክሳል እችለዋለሁ
[01:19.71]
[01:31.45] የደጅሽን መንገድ በእሾክ አሳጥሪዉ
[01:37.09] ቋጥኝ አስፈልፍለሽ በከባ አስከልክይዉ
[01:41.42] ኳትኖስ መች ሆነለት ልምምጥ ተረፈዉ
[01:46.77] የፍቅርሽ ነበልባል ወላፈን ገረፈዉ
[01:51.47] የፍቅርሽ ነበልባል ወላፈን ገረፈዉ
[01:58.16] ሸግዬ መቼም አይሆንለት ሸግዬ መች በዋል ፈሰሰ ሸግዬ
[02:06.26] ፍቅርሽ ያጠቃዉን ሸግዬ ወዳጁን ማወደስ ሸግዬ
[02:13.01] በምን ቃላት ልግለፅ ሸግዬ በምን ቋንቋ ላዉራ ሸግዬ
[02:19.18] ህመሜ ተሰምቶት ሸግዬ ልብሽ እንዲራራ ሸግዬ
[02:25.94] እንዲያዉ ሸጌ ሸጌ ሸግዬ አረ ሸጌ ሸጌ ሸግዬ
[02:32.51] እንዲያዉ ሸጌ ሸጌ ሸግዬ አረ ሸጌ ሸጌ
[02:38.84]
[02:50.98] ያለፍኩ እንደሆን በአንቺ መንደር (በፍቅር)
[02:57.66] ቅር ቅር ይለኛል በዚያዉ እደር (ወይ ችግር)
[03:03.53] ከቤትሽ ደጃፍ ቆመሽ በእግርሽ (ሲቃኝሽ)
[03:10.40] እያስተዋልሽዉ አይኔን በአይንሽ (ሲወድሽ)
[03:17.06] ሂድም እንድ ነዉ ግባ አላልሽኝ
[03:21.02] ወይ አጋጣሚ ጉድ ሰራሽኝ
[03:23.97] የኔዉ ጉዳይ ነዉ ምን አደርጋለሁ
[03:27.32] ቀን ያካክሳል እችለዋለሁ
[03:30.77] ሂድም እንድ ነዉ ግባ አላልሽኝ
[03:33.79] ወይ አጋጣሚ ጉድ ሰራሽኝ
[03:36.79] የኔዉ ጉዳይ ነዉ ምን አደርጋለሁ
[03:40.48] ቀን ያካክሳል እችለዋለሁ
[03:44.74]
[03:56.61] ከመኳተን አልዳንኩ እንዲገባሽ ብዬ
[04:01.64] ልቤ ካንቺዉ ዘምቷል እርጅኝ አበባዬ
[04:06.31] ፍስሀሽ የከዳቸዉ ጉንጮቼ ወረዙ
[04:11.31] በእምባ ለመታጠብ ምክንያት አበዙ
[04:16.38] በእምባ ለመታጠብ ምክንያት አበዙ
[04:22.70] ሸግዬ አንቺን አሸንፎ ሸግዬ ልብ አይቀዳጅም
[04:29.46] ሸግዬ ልቤ በፍቅር ያምናል ሸግዬ ታዉቂዋሽ አንቺም
[04:36.36] ሸግዬ በምን ቃላት ልግለፅ ሸግዬ በምን ቋንቋ ላዉራ
[04:42.96] ሸግዬ ህመሜ ተሰምቶት ልብሽ እንዲራራ ሸግዬ
[04:50.86] እዲያዉ ሸጌ ሸጌ ሸግዬ
[04:53.99] አረ ሸጌ ሸጌ ሸግዬ እዲያዉ ሸጌ ሸጌ ሸግዬ አረ ሸጌ ሸጌ
[05:01.23]

From the album: Best of Neway Debebe Collection