Ye-Fikir Emebet
Ye-Fikir Emebet a song by Neway Debebe on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Ye-Fikir Emebet Lyrics
[00:38.15] የፍቅር እመቤት ጓዴ የትዳር የልቤ ሰው
[00:44.58] ያንቺን እንጃ በኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰዉ
[00:51.03] ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ አይ ፍቅርሽ
[00:55.36] ፍቅርሽ የልቤ ውስጥ እሳት
[00:57.55] ይጎዳል ያመነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት
[01:04.53]
[01:16.99] የለም ታቂዋለሽ ከጎኔ ሌላ ሰው
[01:23.52] ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወሳው
[01:29.56] እርቀሽኝ ምን ልሁን ሳይሽ የማልረካ
[01:36.07] እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
[01:42.55] እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
[01:49.06] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[01:55.60] አንቺዉ ነሽ መዳኒቱ አትራቂው እቱ
[02:01.67] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[02:08.23] ያላንቺም አይሆንለት ተይ እዘኝለት
[02:15.31]
[02:53.10] የፍቅር እመቤት ጓዴ የትዳር የልቤ ሰው
[02:59.67] ያንቺን እንጃ በኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰው
[03:05.85] ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ አይ ፍቅርሽ
[03:09.42] ፍቅርሽ የልቤ ውስጥ እሳት
[03:12.20] ይጎዳል ያመነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት
[03:19.44]
[03:31.75] ከልብሽ ቤት ይስራ አይነቃነቅም
[03:38.31] እንዳታሳፍሪው ካንቺው ጋር ነው የትም
[03:44.47] በደስታ እንደጀመርን በደስታ እንጨርሰው
[03:50.81] ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንቺ ሰው
[03:57.46] ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንቺ ሰው
[04:03.78] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[04:09.99] ያላንቺም አይሆንለት ተይ እዘኝለት
[04:16.48] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[04:22.80] አንቺዉ ነሽ መዳኒቱ አትራቂው እቱ
[04:28.47]
[00:44.58] ያንቺን እንጃ በኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰዉ
[00:51.03] ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ አይ ፍቅርሽ
[00:55.36] ፍቅርሽ የልቤ ውስጥ እሳት
[00:57.55] ይጎዳል ያመነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት
[01:04.53]
[01:16.99] የለም ታቂዋለሽ ከጎኔ ሌላ ሰው
[01:23.52] ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወሳው
[01:29.56] እርቀሽኝ ምን ልሁን ሳይሽ የማልረካ
[01:36.07] እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
[01:42.55] እንዲህ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
[01:49.06] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[01:55.60] አንቺዉ ነሽ መዳኒቱ አትራቂው እቱ
[02:01.67] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[02:08.23] ያላንቺም አይሆንለት ተይ እዘኝለት
[02:15.31]
[02:53.10] የፍቅር እመቤት ጓዴ የትዳር የልቤ ሰው
[02:59.67] ያንቺን እንጃ በኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰው
[03:05.85] ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ አይ ፍቅርሽ
[03:09.42] ፍቅርሽ የልቤ ውስጥ እሳት
[03:12.20] ይጎዳል ያመነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት
[03:19.44]
[03:31.75] ከልብሽ ቤት ይስራ አይነቃነቅም
[03:38.31] እንዳታሳፍሪው ካንቺው ጋር ነው የትም
[03:44.47] በደስታ እንደጀመርን በደስታ እንጨርሰው
[03:50.81] ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንቺ ሰው
[03:57.46] ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንቺ ሰው
[04:03.78] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[04:09.99] ያላንቺም አይሆንለት ተይ እዘኝለት
[04:16.48] ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
[04:22.80] አንቺዉ ነሽ መዳኒቱ አትራቂው እቱ
[04:28.47]
From the album: Best of Neway Debebe Collection
-
Maebel New by Neway Debebe , -
Teteyeki Was by Neway Debebe , -
Hagere Nat Habte by Neway Debebe , -
Ye Ayne Abeba Nesh by Neway Debebe , -
Yetikimt Abeba by Neway Debebe , -
Lalkedash Kal Alebign by Neway Debebe , -
Yelefku Ende Hon Banchi Sefer by Neway Debebe , -
Siwodush Eweki by Neway Debebe , -
Egnaw Enitarek by Neway Debebe , -
Ye-Fikir Emebet by Neway Debebe , -
Yegna Loga by Neway Debebe , -
Wuletash Alebign by Neway Debebe , -
Ayaya by Neway Debebe , -
Afar Gemalitua by Neway Debebe , -
Yefikir Gedam by Neway Debebe ,