Afar Gemalitua
Afar Gemalitua a song by Neway Debebe on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Afar Gemalitua Lyrics
[00:25.92] አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
[00:32.34] እሷ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[00:38.69] አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
[00:45.18] እሷ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[00:51.54]
[01:03.48] ደግሜ ደግሜ ልበል ወዳጄ ናት
[01:06.66] አቤት አቤት አቤት
[01:09.81] የዓይኔ የብረቱ የውስጡ ብሌን ናት
[01:12.93] አቤት አቤት አቤት
[01:16.34] አየሁ ሽንጧ ስዋኝ አየሁ ዳሌ ሲዋኝ
[01:19.37] አቤት አቤት አቤት
[01:22.30] ዛሬስ አይቻት ነው ያወኳት ቀንይብላኝ
[01:25.78] አቤት አቤት አቤት
[01:28.61] ትሽኮረመማለች ምን አሽኮረመማት
[01:32.09] አቤት አቤት አቤት
[01:34.96] ሁሉም ሰዉ በጊዜው ይጫወታል በሏት
[01:38.25] አቤት አቤት አቤት
[01:41.49] ብነግራት ብነግራት ባስረዳት በዘዴ
[01:44.50] አቤት አቤት አቤት
[01:47.84] ምንያለችው ልጅ ናች አይገባትም እንዴ
[01:51.31] አቤት አቤት አቤት
[01:54.66] መውደዴናት አሃሃሃሃሃ
[01:57.80] አካሌናት አሃሃሃሃሃ
[02:00.97] የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
[02:04.40] ፍቅሬ እሷናትአሃሃሃሃ
[02:07.50]
[02:33.14] አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
[02:39.30] አንቺ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[02:45.82] አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
[02:51.39] አንቺ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[02:59.55]
[03:11.52] ይወድሻል ልቤ እወቂ እንዳትጂ
[03:14.32] አቤት አቤት አቤት
[03:17.30] መንፈሴ ሲጨነቅ ሲባዝን ሲዋጅ
[03:21.43] አቤት አቤት አቤት
[03:23.65] ስሜቴ የኔእንጉዳይ ሳቂ ተጫወቺ
[03:27.80] አቤት አቤት አቤት
[03:30.22] ሳይበላት ጋቢውን ፈገግታሽን አምጪ
[03:34.22] አቤት አቤት አቤት
[03:36.85] ለዉበትሽ ጥራት ቄንጥ አይወጣለትም
[03:40.03] አቤት አቤት አቤት
[03:43.06] አጥር ምጥን ያልሽ ቅመም ነሽ የሚጥም
[03:46.71] አቤት አቤት አቤት
[03:49.89] ማናለውበትሽን ልቡን ያላረካው
[03:52.96] አቤት አቤት አቤት
[03:55.89] አንቺን ሲመለከት እንቅፋት ያልመታው
[03:59.39] አቤት አቤት አቤት
[04:02.75] መውደዴ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:05.85] አካሌ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:08.64] የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
[04:11.75] ፍቅሬ አንቺ ነሽ አሃሃሃሃ
[04:15.25] መውደዴ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:18.69] አካሌ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:21.55] የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
[04:24.72] ፍቅሬ አንቺ ነሽ አሃሃሃሃ
[04:28.08]
[00:32.34] እሷ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[00:38.69] አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
[00:45.18] እሷ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[00:51.54]
[01:03.48] ደግሜ ደግሜ ልበል ወዳጄ ናት
[01:06.66] አቤት አቤት አቤት
[01:09.81] የዓይኔ የብረቱ የውስጡ ብሌን ናት
[01:12.93] አቤት አቤት አቤት
[01:16.34] አየሁ ሽንጧ ስዋኝ አየሁ ዳሌ ሲዋኝ
[01:19.37] አቤት አቤት አቤት
[01:22.30] ዛሬስ አይቻት ነው ያወኳት ቀንይብላኝ
[01:25.78] አቤት አቤት አቤት
[01:28.61] ትሽኮረመማለች ምን አሽኮረመማት
[01:32.09] አቤት አቤት አቤት
[01:34.96] ሁሉም ሰዉ በጊዜው ይጫወታል በሏት
[01:38.25] አቤት አቤት አቤት
[01:41.49] ብነግራት ብነግራት ባስረዳት በዘዴ
[01:44.50] አቤት አቤት አቤት
[01:47.84] ምንያለችው ልጅ ናች አይገባትም እንዴ
[01:51.31] አቤት አቤት አቤት
[01:54.66] መውደዴናት አሃሃሃሃሃ
[01:57.80] አካሌናት አሃሃሃሃሃ
[02:00.97] የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
[02:04.40] ፍቅሬ እሷናትአሃሃሃሃ
[02:07.50]
[02:33.14] አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
[02:39.30] አንቺ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[02:45.82] አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
[02:51.39] አንቺ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
[02:59.55]
[03:11.52] ይወድሻል ልቤ እወቂ እንዳትጂ
[03:14.32] አቤት አቤት አቤት
[03:17.30] መንፈሴ ሲጨነቅ ሲባዝን ሲዋጅ
[03:21.43] አቤት አቤት አቤት
[03:23.65] ስሜቴ የኔእንጉዳይ ሳቂ ተጫወቺ
[03:27.80] አቤት አቤት አቤት
[03:30.22] ሳይበላት ጋቢውን ፈገግታሽን አምጪ
[03:34.22] አቤት አቤት አቤት
[03:36.85] ለዉበትሽ ጥራት ቄንጥ አይወጣለትም
[03:40.03] አቤት አቤት አቤት
[03:43.06] አጥር ምጥን ያልሽ ቅመም ነሽ የሚጥም
[03:46.71] አቤት አቤት አቤት
[03:49.89] ማናለውበትሽን ልቡን ያላረካው
[03:52.96] አቤት አቤት አቤት
[03:55.89] አንቺን ሲመለከት እንቅፋት ያልመታው
[03:59.39] አቤት አቤት አቤት
[04:02.75] መውደዴ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:05.85] አካሌ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:08.64] የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
[04:11.75] ፍቅሬ አንቺ ነሽ አሃሃሃሃ
[04:15.25] መውደዴ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:18.69] አካሌ ነሽ አሃሃሃሃሃ
[04:21.55] የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
[04:24.72] ፍቅሬ አንቺ ነሽ አሃሃሃሃ
[04:28.08]
From the album: Best of Neway Debebe Collection
-
Maebel New by Neway Debebe , -
Teteyeki Was by Neway Debebe , -
Hagere Nat Habte by Neway Debebe , -
Ye Ayne Abeba Nesh by Neway Debebe , -
Yetikimt Abeba by Neway Debebe , -
Lalkedash Kal Alebign by Neway Debebe , -
Yelefku Ende Hon Banchi Sefer by Neway Debebe , -
Siwodush Eweki by Neway Debebe , -
Egnaw Enitarek by Neway Debebe , -
Ye-Fikir Emebet by Neway Debebe , -
Yegna Loga by Neway Debebe , -
Wuletash Alebign by Neway Debebe , -
Ayaya by Neway Debebe , -
Afar Gemalitua by Neway Debebe , -
Yefikir Gedam by Neway Debebe ,