Siwodush Eweki
Siwodush Eweki a song by Neway Debebe on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone
Siwodush Eweki Lyrics
[00:24.25] ሲወዱሽ አታዉቂም እንዴ ሲያፈቅሩሽ
[00:28.95] ሲቀርቡሽ አትወጂም እንዴ ሲጠጉሽ
[00:33.20] ለመዉደድ መልስ ይሆናል ወይ ጥላቻ
[00:37.26] ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ
[00:42.20] በጥርስሽ ታታልይና አስቀሽ
[00:46.99] በአይኖችሽ ታሻጊሪና አልመሽ
[00:51.96] ስትገይም አይታወቅሽ ስትረቺ
[00:56.88] አይ አንቺ ወይ አንቺ (ይገርማል) አይ አንቺ
[01:00.48]
[01:05.27] መማፀኔ ይሆን ወይ ያኮራሽ
[01:14.02] ለኔስ ሆኖብኝ ፍቅርሽ ጎርፍ ደራሽ
[01:18.42] እያሳሳቀ ድንገት ወሰደኝ
[01:22.07] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[01:26.06] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[01:30.64] ቀድሞ መረታት ሽንፈት ወየዉ ጉድ
[01:34.66] ራስሽን ወርቅም እኮ አልማዝ አረግሽ ዉድ
[01:39.01] ይቅር ብማፀንሽም ብትስቂ
[01:42.86] ሲያልፍ ይቆጭሻል አይዞሽ ጠብቂ
[01:46.48] ለኔም ቀን አለ አይዞሽ ጠብቂ
[01:50.96] ተይ ተይ ፍቅሬ ተመከሪ ተይ
[01:55.85] ተይ ተይ ችላ ማለትን ተይ ተይ
[02:00.33] ተይ ተይ ያስተዛዝባል ተይ ተይ
[02:06.14] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[02:11.00] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[02:12.78] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[02:15.54] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር በአንቺ ከምቸገር (አዬዬዬይ)
[02:20.32]
[02:24.99] ሲወዱሽ አታዉቂም እንዴ ሲያፈቅሩሽ
[02:35.53] ሲቀርቡሽ አትወጂም እንዴ ሲጠጉሽ
[02:40.08] ለመዉደድ መልስ ይሆናል ወይ ጥላቻ
[02:44.11] ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ
[02:50.26] በጥርስሽ ታታልይና አስቀሽ
[02:54.35] በአይኖችሽ ታሻጊሪና አልመሽ
[02:58.46] ስትገይም አይታወቅሽ ስትረቺ
[03:02.62] አይ አንቺ ወይ አንቺ (ይገርማል) አይ አንቺ
[03:10.09]
[03:12.85] ፍቅርን የሚያዉቀዉ ቅን ነዉ ያዉቀዋል
[03:21.03] እሽታ ከብዶ መች ይሳነዋል
[03:25.02] ተዉኩት ከእንጊዲህ ዳግም ላልኳትን
[03:28.84] ደና ሁኝ እኔም ከንቱ አልባዝን
[03:33.00] ደና ሁኝ እኔም ከንቱ አልባዝን
[03:37.10] ሰዎች መወደድ ለካስ ያኮራል
[03:41.21] ከጉራ ግምት ትዝብት ይጥላል
[03:45.42] አወይ ድካሜ ልፋት በከንቱ
[03:49.43] አላዉራዉ ይቅር ያንቺን ወይ ስንቱ
[03:53.89] አላዉራዉ ይቅር ያንቺን ወይ ስንቱ
[03:58.48] ተይ ተይ ፍቅሬ ተመከሪ ተይ
[04:03.07] ተይ ተይ ችላ ማለትን ተይ ተይ
[04:06.85] ተይ ተይ ያስተዛዝባል ተይ ተይ
[04:12.30] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[04:15.93] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[04:19.54] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[04:21.56] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር በአንቺ ከምቸገር
[04:26.24]
[04:54.89] ሲወዱሽ አታዉቂም እንዴ ሲያፈቅሩሽ
[04:58.88] ሲቀርቡሽ አትወጂም እንዴ ሲጠጉሽ
[05:03.00] ለመዉደድ መልስ ይሆናል ወይ ጥላቻ
[05:07.09] ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ
[05:12.66] በጥርስሽ ታታልይና አስቀሽ
[05:17.34] በአይኖችሽ ታሻጊሪና አልመሽ
[05:21.59] ስትገይም አይታወቅሽ ስትረቺ
[05:25.19] አይ አንቺ ወይ አንቺ (ይገርማል) አይ አንቺ
[05:32.04]
[05:35.83] መማፀኔ ይሆን ወይ ያኮራሽ
[05:43.50] ለኔስ ሆኖብኝ ፍቅርሽ ጎርፍ ደራሽ
[05:48.06] እያሳሳቀ ድንገት ወሰደኝ
[05:51.79] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[05:56.07] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[06:00.49] ቀድሞ መረታት ሽንፈት ወየሁ ጉድ
[06:04.34] ራስሽን ወርቅም እኮ አልማዝ አረግሽ ዉድ
[06:08.50] ይቅር ብማፀንሽም ብትስቂ
[06:12.61] ለኔም ቀን አለ አይዞሽ ጠብቂ
[06:16.69] ሲያልፍ ይቆጭሻል አይዞሽ ጠብቂ
[06:21.31] ተይ ተይ ፍቅሬ ተመከሪ ተይ
[06:25.72] ተይ ተይ ችላ ማለትን ተይ ተይ
[06:30.30] ተይ ተይ ያስተዛዝባል ተይ ተይ
[06:35.93] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[06:38.95] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[06:41.80] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[06:46.32] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር
[06:48.92] በአንቺ ከምቸገር
[06:50.55] ችግሩ ምንድነዉ እወቂ
[06:52.62] ተጠጊ ቅረቢዉ አትራቂዉ ሀሳቡን ጠይቂ
[06:55.26] ጠጋ ብለሽ በይዉ ምን ነበር
[06:57.50] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር
[07:00.79] በአንቺ ከሚቸገር
[07:03.05] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[07:04.98] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[07:07.79] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[07:10.95] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር
[07:13.14] በአንቺ ከምቸገር
[07:14.85]
[00:28.95] ሲቀርቡሽ አትወጂም እንዴ ሲጠጉሽ
[00:33.20] ለመዉደድ መልስ ይሆናል ወይ ጥላቻ
[00:37.26] ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ
[00:42.20] በጥርስሽ ታታልይና አስቀሽ
[00:46.99] በአይኖችሽ ታሻጊሪና አልመሽ
[00:51.96] ስትገይም አይታወቅሽ ስትረቺ
[00:56.88] አይ አንቺ ወይ አንቺ (ይገርማል) አይ አንቺ
[01:00.48]
[01:05.27] መማፀኔ ይሆን ወይ ያኮራሽ
[01:14.02] ለኔስ ሆኖብኝ ፍቅርሽ ጎርፍ ደራሽ
[01:18.42] እያሳሳቀ ድንገት ወሰደኝ
[01:22.07] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[01:26.06] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[01:30.64] ቀድሞ መረታት ሽንፈት ወየዉ ጉድ
[01:34.66] ራስሽን ወርቅም እኮ አልማዝ አረግሽ ዉድ
[01:39.01] ይቅር ብማፀንሽም ብትስቂ
[01:42.86] ሲያልፍ ይቆጭሻል አይዞሽ ጠብቂ
[01:46.48] ለኔም ቀን አለ አይዞሽ ጠብቂ
[01:50.96] ተይ ተይ ፍቅሬ ተመከሪ ተይ
[01:55.85] ተይ ተይ ችላ ማለትን ተይ ተይ
[02:00.33] ተይ ተይ ያስተዛዝባል ተይ ተይ
[02:06.14] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[02:11.00] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[02:12.78] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[02:15.54] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር በአንቺ ከምቸገር (አዬዬዬይ)
[02:20.32]
[02:24.99] ሲወዱሽ አታዉቂም እንዴ ሲያፈቅሩሽ
[02:35.53] ሲቀርቡሽ አትወጂም እንዴ ሲጠጉሽ
[02:40.08] ለመዉደድ መልስ ይሆናል ወይ ጥላቻ
[02:44.11] ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ
[02:50.26] በጥርስሽ ታታልይና አስቀሽ
[02:54.35] በአይኖችሽ ታሻጊሪና አልመሽ
[02:58.46] ስትገይም አይታወቅሽ ስትረቺ
[03:02.62] አይ አንቺ ወይ አንቺ (ይገርማል) አይ አንቺ
[03:10.09]
[03:12.85] ፍቅርን የሚያዉቀዉ ቅን ነዉ ያዉቀዋል
[03:21.03] እሽታ ከብዶ መች ይሳነዋል
[03:25.02] ተዉኩት ከእንጊዲህ ዳግም ላልኳትን
[03:28.84] ደና ሁኝ እኔም ከንቱ አልባዝን
[03:33.00] ደና ሁኝ እኔም ከንቱ አልባዝን
[03:37.10] ሰዎች መወደድ ለካስ ያኮራል
[03:41.21] ከጉራ ግምት ትዝብት ይጥላል
[03:45.42] አወይ ድካሜ ልፋት በከንቱ
[03:49.43] አላዉራዉ ይቅር ያንቺን ወይ ስንቱ
[03:53.89] አላዉራዉ ይቅር ያንቺን ወይ ስንቱ
[03:58.48] ተይ ተይ ፍቅሬ ተመከሪ ተይ
[04:03.07] ተይ ተይ ችላ ማለትን ተይ ተይ
[04:06.85] ተይ ተይ ያስተዛዝባል ተይ ተይ
[04:12.30] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[04:15.93] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[04:19.54] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[04:21.56] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር በአንቺ ከምቸገር
[04:26.24]
[04:54.89] ሲወዱሽ አታዉቂም እንዴ ሲያፈቅሩሽ
[04:58.88] ሲቀርቡሽ አትወጂም እንዴ ሲጠጉሽ
[05:03.00] ለመዉደድ መልስ ይሆናል ወይ ጥላቻ
[05:07.09] ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ
[05:12.66] በጥርስሽ ታታልይና አስቀሽ
[05:17.34] በአይኖችሽ ታሻጊሪና አልመሽ
[05:21.59] ስትገይም አይታወቅሽ ስትረቺ
[05:25.19] አይ አንቺ ወይ አንቺ (ይገርማል) አይ አንቺ
[05:32.04]
[05:35.83] መማፀኔ ይሆን ወይ ያኮራሽ
[05:43.50] ለኔስ ሆኖብኝ ፍቅርሽ ጎርፍ ደራሽ
[05:48.06] እያሳሳቀ ድንገት ወሰደኝ
[05:51.79] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[05:56.07] ፍቅርሽ ኃይለኛ ማጥ ዉስጥ ዘፈቀኝ
[06:00.49] ቀድሞ መረታት ሽንፈት ወየሁ ጉድ
[06:04.34] ራስሽን ወርቅም እኮ አልማዝ አረግሽ ዉድ
[06:08.50] ይቅር ብማፀንሽም ብትስቂ
[06:12.61] ለኔም ቀን አለ አይዞሽ ጠብቂ
[06:16.69] ሲያልፍ ይቆጭሻል አይዞሽ ጠብቂ
[06:21.31] ተይ ተይ ፍቅሬ ተመከሪ ተይ
[06:25.72] ተይ ተይ ችላ ማለትን ተይ ተይ
[06:30.30] ተይ ተይ ያስተዛዝባል ተይ ተይ
[06:35.93] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[06:38.95] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[06:41.80] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[06:46.32] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር
[06:48.92] በአንቺ ከምቸገር
[06:50.55] ችግሩ ምንድነዉ እወቂ
[06:52.62] ተጠጊ ቅረቢዉ አትራቂዉ ሀሳቡን ጠይቂ
[06:55.26] ጠጋ ብለሽ በይዉ ምን ነበር
[06:57.50] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር
[07:00.79] በአንቺ ከሚቸገር
[07:03.05] ችግሬ ምንድነዉ እወቂ
[07:04.98] ተጠጊኝ ቅረቢኝ አትራቂ ሀሳቤን ጠይቂ
[07:07.79] ጠጋ ብለሽ በይኝ ምን ነበር
[07:10.95] በምክክር ሆኗል ቁም ነገር
[07:13.14] በአንቺ ከምቸገር
[07:14.85]
From the album: Best of Neway Debebe Collection
-
Maebel New by Neway Debebe , -
Teteyeki Was by Neway Debebe , -
Hagere Nat Habte by Neway Debebe , -
Ye Ayne Abeba Nesh by Neway Debebe , -
Yetikimt Abeba by Neway Debebe , -
Lalkedash Kal Alebign by Neway Debebe , -
Yelefku Ende Hon Banchi Sefer by Neway Debebe , -
Siwodush Eweki by Neway Debebe , -
Egnaw Enitarek by Neway Debebe , -
Ye-Fikir Emebet by Neway Debebe , -
Yegna Loga by Neway Debebe , -
Wuletash Alebign by Neway Debebe , -
Ayaya by Neway Debebe , -
Afar Gemalitua by Neway Debebe , -
Yefikir Gedam by Neway Debebe ,