Wuletash Alebign

Wuletash Alebign a song by Neway Debebe on Foxsoundi — Free Music, Smart Streaming for Everyone

Wuletash Alebign by Neway Debebe

Wuletash Alebign Lyrics

[00:21.27] ውለታሽ አለብኝ ልከዳሽ አልወድም
[00:26.46] ስምሽን በቁም ነገር አነሳለሁ የትም
[00:31.96] የክፉ ቀን ጓዴ ብልሽ እወዳለው
[00:37.26] ብድር መላሽ ያድርገኝ አመሰግናለው
[00:43.35]
[00:52.45] ያን ጊዜ ስቸገር ጨለማ ሲውጠኝ
[00:56.77] ወዳጄን ጠላቴን መለየት ሲያቅተኝ
[01:00.92] ፈጥነሽ ደረሽልኝ ፍቅር አልጎደለብሽ
[01:04.99] የክፉ ቀን ጓዴ መመስገን አለብሽ
[01:08.94] የውለታ ጉዳይ ውለታ ነው መልሱ
[01:13.26] የተሳካ ለታ ከቀኑ ሲደርሱ
[01:17.25] ይሙላልኝ በማለት ከርሚያለው ስመኝ
[01:21.48] ብድር ለመመለስ እላለው ቀን ይስጠኝ
[01:25.93] ወዳጄ እንደምን ነሽ
[01:28.33] አለኝታዬ እንዴት ነሽ
[01:30.95] አለኝታዬ እንዴት ነሽ
[01:33.81] አመሰግናለው
[01:36.50]
[01:57.68] ውለታሽ አለብኝ ልከዳሽ አልወድም
[02:02.77] ስምሽን በቁም ነገር አነሳለሁ የትም
[02:08.43] የክፉ ቀን ጓዴ ብልሽ እወዳለው
[02:14.03] ብድር መላሽ ያድርገኝ አመሰግናለው
[02:19.68]
[02:28.72] ኩምነገር ደግነት መልካም ምግባሮችሽ
[02:33.42] ከሀውልት ጠንክረው ቆመው ሲያበሩልሽ
[02:37.50] ከልቤ መሀደር ስፍራም ሳይጠባቸው
[02:41.31] በክብር ተቀምጠው አሉ ህያው ናቸው
[02:45.94] ከውለታም ደግሞ ውለታ ነው እንጂ
[02:49.88] ችግር ሲያፋጥጠኝ ስትሆኚኝ ቀኝ እጅ
[02:53.56] የደግነት ንግስት ብልሽ ምን ያንስሻል
[02:58.02] የዘላለም ሀውልት ከልቤ ተክለሻል
[03:02.43] ወዳጄ እንደምን ነሽ
[03:05.08] አለኝታዬ እንዴት ነሽ
[03:07.69] የኔ ኮንጆ እንዴት ነሽ
[03:10.60] አመሰግናለው
[03:13.47]
[03:40.93] ወዳጄ እንደምን ነሽ
[03:43.87] አለኝታዬ እንዴት ነሽ
[03:46.47] የኔ ኮንጆ እንዴት ነሽ
[03:49.19] መመኪያዬ እንዴት ነሽ
[03:51.92] ወዳጄ እንደምን ነሽ
[03:54.58] አለኝታዬ እንዴት ነሽ
[03:57.49] የኔ ኮንጆ እንዴት ነሽ
[04:00.07] መመኪያዬ እንዴት ነሽ
[04:03.04] ወዳጄ እንደምን ነሽ
[04:05.94] አለኝታዬ እንዴት ነሽ
[04:08.54] የኔ ኮንጆ እንዴት ነሽ
[04:11.28] መመኪያዬ እንዴት ነሽ
[04:13.95] ወዳጄ እንደምን ነሽ
[04:16.59]

From the album: Best of Neway Debebe Collection